Anxiety13
#business
Ye adis bank share megzat trfama yadergal? Ye 50shi brr share bigeza mn yahel terfama new?
May 12, 202110 engagements
Ye adis bank share megzat trfama yadergal? Ye 50shi brr share bigeza mn yahel terfama new?
May 12, 2021ቀደምት የሚባሉት ትልልቅ ባንኮች ከመቶ ሰማንያ ይሰጣሉ። እነ አዲስ ባንክ ግን በጣም ትንሽ ነው ትርፋቸው ምናልባት ከመቶ ሃያ። ያ ማለት ከ 50000 ብር በዓመት 10000 ምናምን። አኪሲዮን አዋጭ የሚሆነው ንግድ ለማይችል ወይ ከንግዱ በላይ ብር ላለው ሰው ነው በራሱ ነግዶ ከሚከስር ወይም ብሩ ከሚቀመጥ ሌላ ሰው በብሩ ነግዶ ካተረፈው ላይ ያካፍለዋል።
May 12, 2021Biyans ke 10 amet buhala 500,000 birr ynorhal
May 12, 2021