Guys timrt astelagn mmarew lebeteseb sl new mn tlalachu lakuart weys lketl
May 11, 2021yetemare ena ye bela wedko aywedkm
May 12, 2021Guys timrt astelagn mmarew lebeteseb sl new mn tlalachu lakuart weys lketl
May 11, 2021yetemare ena ye bela wedko aywedkm
May 12, 2021እኔ ቀጥይ ካልኩሽ ለኔ ብለሽ ልትቀጥይ ነው?
May 12, 2021Ezih alem lay alememar mrcha rasu hono mekreb yelebetm mknyatum sewoch lelan sew yemimeznubet wanaw ena tilku mesfert tmrt nw. Batserabetm le teseminetih sitl memar alebh betam achir gize nw mnmarew kemninorew gar sinetsatser slezi berta!
May 12, 2021lemen endastelah ewekena mefthe feleglet. lebteseb sayhon memareh lerasehem wesagn selehone
May 12, 2021Makwart kflgk akwart Ena mtwedewn ngr temar or sir miyaz kehone sira yaz
May 12, 2021Atakuart behuala yekochal biyans kelel yale neger temreh degree yaz
May 12, 2021Malet genzeb minamin alachu weyis Ena lebeteseb blek mitimarew ante timhirt atfeligim malet nw min temamneh new eshi kaltemark wedefit endet blek nw hiwetukin miymeraw yetemamenkibet neger kale le famochik negrek akuwart
May 12, 2021Enam 11 &12 yastelagn neber keza endeminim biya alefikugn ahun 2nd year temari negn ena, pray to love timro
May 12, 2021Mami mn telegnalech Yenesu yedro memariachew lay(arenguadew guadegnaye) meslegn 😂"ketemark automobile yenorehal" yelal telalech Ay gn memaru aykefam futurehen maseb alebeh kesu wechi yelm eyalku sayhon gn wereketu binoreh aykefam
May 12, 2021የበላና የተማረ ወድቆ አይወድቅም አባቴ አስጠላኝ ምናምን እያልክ ራስህን አታሳንፍ ካለዛ ከሰው ኃላ ከጏደኞችህ ኃላ ከኃላህ ደሞ የተነሱት እነሚጣ እና ቡቡ ካንተ ፊት ሲሆኑ ያኔ የምር ያስጠላህና ከረፈደ በኃላ ትቆጫለህ ደሞ ቤተሰብ እያለህ እየተከፈለልህ ያስጠላል ምናምን ትላለህ(ስንቱ የምሳና ቁርሱን በሸሉ እያለፈ እየተማረ 😏
May 12, 2021ሰሞኑን ሀጥያት ስለ በዛብኝ ንስሃ ገባሁ ። ይቅርታ ፈተና ስለበዛብኝ Library ገባሁ ለማለት ነው ። እናንተዬ ፡ ላይብረሪ ማለት እንደዚህ ነው እንዴ ...? ፡ ማውራት አይፈቀድም እኮ ። ኧረ ትንፋሽ ማውጣትም ያስቀጣል መሠለኝ ። የሚያነበው የማያነበውም ደብተሩ ላይ እየፀለየ ይገኛል ። አንዳንዱማ በ tension ነው የገባው ። "ጓደኛዬ እያነበበ እኔ እንዴት ልተኛ በሚል" ። እኔ እንኳን እግረ መንገዴን ለትዝብት ነው የመጣሁት ። (የኛ እንዳልክ ዘነበ ...😙) ። እስቲ ላይብረሪ የሚሉትን ጉድ ልመልከት ብዬ ነበር መምጣቴ ። እና አብዛኛው ተማሪ ለፈተና ነው የሚያነበው ። ለእውቀት ብናነብ የት በደረስን ። የልቦለድ መፅሐፍት ቢኖሩ ኖሮ ከዚህ ቤተ መፅሐፍት ንቅንቅ አልልም ነበር ። ግን ምን ዋጋ አለው ፤ ቤቱን ያጨናነቀው Maths እና physics ነው ። ከዚህ በላይ Library ውስጥ ከቆየሁ ፌንት ልሰራ ስለምችል ተነስቼ ወጣሁኝ ። Life ግን ትምህርት የሚባል የሰይጣን ነገር ባይኖራት ቀለል ትል ነበር ። ትምህርት ቤት ብቻ ይኖርና ፡ director ፣ አስተማሪ ፣ ላይብረሪ የሚባሉ የባለጌ ነገሮች ባይኖራት ምርጥ ነበረች ። እኔ ግን ወደፊት የራሴ የሆነ የትም ያልተነዳ ትምህርት ቤት ለመክፈት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ። "ዩኒፎርም ልበሱ ፣ ደብተር ግዙ ፣ ፀጉር ተቆረጡ ፣ የቤት ስራ ስሩ ፣ አትፎርፉ ፣ ወላጅ አምጡ ፣ አትሳሳሙ ፣ ተሰለፉ ፣ አጥኑ ፣ አታርፍዱ ፣ አትረብሹ ፣ ምናምን ምናምን" የማይባልበት ገራሚና ነፃነት የተሞላው ድንቁርና ቤት እከፍታለሁ ። እርግጠኛ ነኝ ያን ጊዜ ሁሉም የግልና የመንግስት ት/ቤቶች ይዘጋሉ ። የኔ ት/ቤት ደግሞ በተማሪ ብዛት እንደ አባይ ወንዝ ሞልታ ትገነፍላለች ። ከሳት ላይ ፈተና ስላለን ወደዛው ሄድኩኝ ። ጠዋት ላይ ላይብረሪ ገብቼ ጠንክሬ ስላነበብኩኝ ፈተናው ምንም ሳይከብደኝ ሰራሁት ። ሁሉንም ጥያቄዎች ስለ ማላውቃቸው ብዙም አይከብዱም ። አስተማሪው አስተያየት አድርጎ ካረመው ከአስር ሁለት አገኛለሁ ። ውጤት ሲበዛም ሰው ስለሚለውጥ ፤ እኔ ደግሞ መለወጥ ስለማልፈልግ ብዙ ማግኘት አልፈልግም ። እዚጋ ግን ሊሰመርበት የሚገባው ጉዳይ ፤ እኔ ትምህርት እንዲሁ ስለሚያስጠላኝ ነው እንጂ ከብዶኝ አይደለም ። ብዙዎቻቹ በልባችሁ ውስጥ "ደደብ ፣ ደነዝ ፣ ሰነፍ" ስትሉኝ ስለሰማሁ ነው...😜
May 12, 2021