#technology
ሰላም ሰዎች የsupermax f18 super tech ሪሲቨር software የሚያስተካክሉ ሰዎች ድሬዳዋ ውስጥ አሉ ካሉስ የት አካባቢ ናቸው???
May 11, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች የsupermax f18 super tech ሪሲቨር software የሚያስተካክሉ ሰዎች ድሬዳዋ ውስጥ አሉ ካሉስ የት አካባቢ ናቸው???
May 11, 2021ምንድን ነው ችግሩ ራስህ ማስተካከል እኮ ትችላለህ
May 11, 2021software ተበላሽቶ ነው እና ደግሞ እሱን ለማስተካከል computer እና RS232 Cable ያስፈልጋል እሱ እቃ ደግሞ እኔ የለኝም እና ምን ላድርግ
May 12, 2021