ሃሳባቹን አካፍሉኝ😞‼️ አባቴን ያጣሁት ስደት ላይ ሆኜ ነው። እናቴ ከአንድ ታናሽ ወንድሜ ጋር ነው የምትኖረው። እናቴ እኔ ሀገር ቤት ገብቼ የሆነ ነገር ከፍቼ አብረን እንድንኖር ትፈልጋለች። እኔም አብረን ብንኖር ደስታዬ ነው። ግን እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አልፈልግም።በቃ እዛ ለመኖር ሳስብ ጭንቀት ይይዘኛል። እናቴ ደሞ የምትፈልገው ይሄን ነው። ምን ላድርግ በጭንቀት ብዛት ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ😖 የእናቴን ፍላጎት ላሳካ ወይስ የኔን አላማ⁉️ ኢትዮጵያን ጠልቼ ሳይሆን ኑሮውን ነው የጠላሁት።የሰዉን አፍ ።
May 11, 2021እኔ በበኩሌ እናትሽን ብታስደስቻት እመክራለሁ። ይህን ነገር ሳታደርጊላት ብታርፍ / ብታጫት ፀፀቱ ላንቺ ነው።
May 11, 2021