ሰላም ሰላም የአንድ የምወዳት ልጅ ነበረች በ text ብቻ እናወራለን በአካል ሰላም እንኳን አንባባልም እኔ ሴት ማናገር ስለምፈራ ነው እናም እንደምወዳትበtext ነገርኳት ነገር ግን ላስብበት አለችኝ ከዛ በሀላ አሁን bf መያዝ አይችልም አለኝ ጓደኛ መሆን እችላለን ስላት አሁንም ነን እኮ አለችኝ አሁን እያወራን ነው አንዳንዴ የፍቅር message ትልክልኛለች ደግሞ online አንዳንዴ ብቻ ነው የምትገባው አሁንም በአካል ስንገናኝ ሰላም እንኳን አንባባልም ምን ትመክሩኛላችሁ
May 10, 20211De alfelgm bilalech eko
May 11, 2021