#beauty
ሰላም እንዴት ናችሁ??? ባካችሁ ይኅው ዛሬ ደግሞ ግራ ነው የገባኝ አለባበሴ ያልታሰበ ማለት ዝም ብሎ የሚለበስ አይነት ነው በተደጋጋሚ ቀለል ያለኝ ማለት እንደ ሙዴ ነው ምለብሰው እና የግቢ ተማሪ ስለሆንኩ ከዛ የሆነ አለባበሴ ስለደበራት ትንሽ ስጠይቃት Norman yalteganene jaket kalwededk alakim Ena shemizoch Ena degmo yaw muqet ager kalhonk shurab be jaket ብላ መለሰችልኝ እና ያለችውን የለኝም😕እና ምናባቴ ልሁን ልገዛ ሄጄ ጃኬት ብቻ1400 ብር አሉኝ አስቡት ተማሪ ሆኜ ለዛውም የግቢ።
May 10, 20214 engagements