ዘፈን ሃጥያት የሆነበት ምክንያት ምንድነው? እኔ ፍቅረኛዬን በድዬ በታምራት ደስታ ዘፈን (😭) ይቅር በይኝ እያልኩ እያዜምኩኝ ብጠይቃት ምኑ ነው ጥፋቱ? በሙዚቃ ስንት የተቸገረ ሰው ተረድቷል? we r the world, ማደባበስ ይቅር.. ወዘተ መጥቀስ ይቻላል። እና በዘፈን ሰውን መርዳት ከተቻለ የዘፈን ሃጥያትነት ምኑ ለይ ነው? ኢትዮጵያ ሃገሬ እያልኩኝ ስለሃገሬ ብዘምር ምን አጠፋው?
May 09, 2021