#religion
ስንት አይነት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጋብቻዋች አሉ ድንግል ያልሆነ ሰውስ በቤተክርስቲያን ማግባት ይችላልን?
May 09, 20218 engagements
ስንት አይነት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጋብቻዋች አሉ ድንግል ያልሆነ ሰውስ በቤተክርስቲያን ማግባት ይችላልን?
May 09, 20212 as far as i know 1 የ ተክሊል ( ድንግል ለሆኑ 2 የ መኣስብኣን ( ድንግል ላልሆኑ)
May 09, 2021Thank all of u guys maryamn btammmm nw mamesgnw btammm🙏
May 10, 2021Hulet aynet, u can marry without being vergin but u can't get the teklil tselot and mister
May 09, 2021ተክሊል ድንግል ለሆኑ ቁርባን ድንግል ላልሆኑ
May 10, 2021Thanks yene eht btammm btamm amsgnalw🙏
May 11, 2021Awo dingle yalhone magbat yichilal
May 09, 2021እኔ የማውቀው 2 ዓይነት ነው። 1)የተክሊል ጋብቻ - ሁለቱም ድንግል ከሆኑ ይደረጋል። 2)የመዓስባን ጋብቻ - ሁለቱም ወይም አንደኛቸው ድንግል ካልሆኑ ይደረጋል። ይህም ማለት ድንግል ያልሆነ ሰው በቤተ ክርስቲያን ማግባት ይችላል። ለዚህም የንሰሀ አባት ይይዝና ከእሳቸው ጋር ይነጋገራል።
May 10, 2021Teklil & kurban
May 10, 2021