ኧረ ሰዎች ተባበሩኝ። ዝም ብሎ እንቅልፍ እንቅልፍ እያለኝ ተቸገርኩ። የምተኛበት ሰዓት አንሶ ይሆናል ብዬ በጊዜ እየተኛሁ ቢያንስ ለ9-10 ሰዓታት መተኛት ጀመርኩ። ግን ለውጥ የለም። ስራ መስራትም ሆነ ማንበብ አልቻልኩም። ድክም ይለኝና እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል፤ ከዛ ለምሰራው ነገር concentration አጣና የምሰራውን ነገር ትቼ እተኛለሁ። መፍትሔው ምንድነው?
May 09, 2021Mokat bota new minorew ende bra?
May 09, 2021