#education Commerce lemegbat mindnew yemiyasfelgew kefeya alew? And distance yesetalu???
May 09, 2021Distance masters new chikua
May 09, 2021#education Commerce lemegbat mindnew yemiyasfelgew kefeya alew? And distance yesetalu???
May 09, 2021Distance masters new chikua
May 09, 2021የምዝገባ ጥሪ በማታ መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2013 ዓ.ም. በማታ መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ለመማር የምትፈልጉ ከታች የተገለጸውን መስፈርት በሟሟላት እንድትመዘገቡ ይጋብዛል። የምዝገባ ቀን: ከግንቦት 02 እስከ ግንቦት 06 2013 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ: ዋናው ግቢ፣ ስድስት ኪሎ በሬጅስትራር ህንፃ ፣ ሁለተኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 203 በዚህም መሰረት አመልካቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ☘️በዲግሪያችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ማቅረብ፤ ☘️በዲፕሎማችሁ ወይም በደረጃ 4 ለምታመለክቱ ከትምህርት ማስረጃ ጋር የCOC ደረጃ 4 ማቅረብ፤ ☘️ዲፕሎማችሁ የአስተማሪነት ሆኖ ለምታመለክቱ ዲፕሎማ በጨረሳችሁበት የትምህርት አይነት ብቻ በመመዝገብ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ፤ ☘️ለPreparatory አመልካቾች ከ2007-2012 ዓ.ም. ድረስ ብቻ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን የምታሟሉ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ፤ ☘️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ፤ Programs available at AAU School of Commerce are the following. 1.BA Accounting and Finance 2.BA Business Administration and Information Systems 3.BA Economics 4.BA Logistics and Supply Chain Management 5.BA Management 6.BA Marketing Management ማሳሰቢያ፡- ✅የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲዉ ድረ ገጽ https
May 09, 2021Miyasfelgewn neger website lay mayet techeyalesh distance endmistu alakm kfya gn alew aau portal lay awetewal mzgba knge jmero
May 09, 2021regular mengist kalmedebesh megbat aychalem. extension (yemata) tefetenesh kalefsh bekefeya memar techeyalesh idk the price. distance yemiastemerut masters nw
May 09, 2021