ሰላም! R/N ውስጥ ከገባሁ ገና 2 ወር ቢሆነኝ ነው። እና እኔ እኮራለሁ በዛ ምክንያት ተጣላን እና ተጎድቻለሁ ተወኝ ስትል ራሴ ለምኛት ታረቅን (የኔው ጥፋት እንደሆነ በማሰብ)። አሁን ደሞ ደግመህ እንደዛ ምትጎዳኝ ከሆነ ይቅርታ አላደርግልህም አለችኝ። መሔዷ ለማይቀር ነገር ለምን አዘገያታለሁ እላለሁ ግን ፍቅሯ ያሸንፈኛል። pls help me ou🙏 አመሰግናለሁ
May 09, 2021Fkr wst kurat mn yelutal ahun hoo
May 09, 2021