Hommi207
#personal
የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ውጤት መቶልኝ ዩንቨርስቲ መግቢያ ቀን እየጠበኩ ነበር። ግን አሁን ተራዝሟል ተባለ እስከ ሰኔ 15😭. እና በዚህ ግዜ ተጠቅሜ መንጃ ፈቃድ ልጀምር አስቤአለሁ ግን ግዜው ባይበቃኝስ ብዬ ፈራሁ። እናንተ ምን ታስባላችሁ 👇🏾አጋሩኝ.
May 08, 202129 engagements
የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ውጤት መቶልኝ ዩንቨርስቲ መግቢያ ቀን እየጠበኩ ነበር። ግን አሁን ተራዝሟል ተባለ እስከ ሰኔ 15😭. እና በዚህ ግዜ ተጠቅሜ መንጃ ፈቃድ ልጀምር አስቤአለሁ ግን ግዜው ባይበቃኝስ ብዬ ፈራሁ። እናንተ ምን ታስባላችሁ 👇🏾አጋሩኝ.
May 08, 2021Bro menja fkad lemawtat minimum 24 amet mehon alebish bahunu amet tefetagn keneberk degmo 24 amet aymolkim slezi hizb ketchera biker yishalal
May 09, 2021Birr kaleh eko be 1wer tchersaleh
May 09, 2021Let tell you one thing try to do something or menja fikade awota bicha kuche atebele
May 09, 2021Aybeqahm gizew bajemr bay negn ene
May 09, 2021ጀምር ጊዜው አሁን ነው ባይበቃኝስ ምናምን አትበል
May 09, 2021