eski benatachihu ye orthodox yeserg mezimur yalachihu upload adirgulign .… le ahun new yemifeligew! thanx!
May 08, 2021https://youtu.be/Xyc7R1Gk2Fs https://youtu.be/Xyc7R1Gk2Fs
May 08, 2021eski benatachihu ye orthodox yeserg mezimur yalachihu upload adirgulign .… le ahun new yemifeligew! thanx!
May 08, 2021https://youtu.be/Xyc7R1Gk2Fs https://youtu.be/Xyc7R1Gk2Fs
May 08, 2021በቃና ዘገሊላ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
#ይትባረክ ይትባረክ እንደአብርሃም/2/ እኸ ዘለዓለም/4/ይትባረክ እንደአብርሃም/2/ ሙሽሪት ሙሽራው እንደአብርሃም እንኳን ደስ አላችሁ እንደአብርሃም ተከበረ ዛሬ እንደአብርሃም ቅዱስ ጋብቻችሁ እንደአብርሃም #አዝ በተክሊለ በቁርባን እንደአብርሃም ስለተጋባችሁ እንደአብርሃም እጅጉን ደስ አለው እንደአብርሃም ቅዱስ አባታችሁ እንደአብርሃም #አዝ በሥርዓተ ተክሊል እንደአብርሃም ከተጣመራችሁ እንደአብርሃም ደስታ ሰላም ይሙላ እንደአብርሃም ይመር ትዳራችሁ እንደአብርሃም #አዝ እልል በሉላቸው እንደአብርሃም ዛሬነው ሠርጋቸው እንደአብርሃም የተመረጡበት እንደአብርሃም መልካም ጋብቻቸው እንደአብርሃም #አዝ አንቺም እንደሣራ እንደአብርሃም እርሱም እንደአብርሃም እንደአብርሃም ተፋቅራችሁ ኑሩ እንደአብርሃም እስከ ዘላዓለም እንደአብርሃም #አዝ በሉ ደህና ግቡ እንደአብርሃም ወደአዲስ ጐጆአችሁ እንደአብርሃም አምላክ በጥበቡ እንደአብርሃም ፍቅርን ያላብሣችሁ እንደአብርሃም #በወርሀ_ሚያዝያ_ሰርጋችሁን የምትፈፅሙ መልካም ጋብቻ እንዲሆንላቹ እንመኝላቹሀል። 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
🎙 "የሰርግ መዝሙራት" 💒 ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot ለመቀላቀል ...👇 ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦ ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
May 08, 2021#ሙሽራዬ ሙሽራዬ/3/ አበባዬ ከጐንህ የምትሆን እህት አገኘህ የኛማ ሙሸራ እንኳን ደስ አለህ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ለዚህ ካበቃችሁ ቤታችሁ ይመረቅ በፍቅር ያጽናችሁ #አዝ ወንድም አግኝተሻል የሚያስብልሽ የእኛማ ሙሽራ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ደስ ብሎናል በቤተክርስቲያን ሠርጋችሁ ውብ ሆኗል #አዝ እንደነፍስህ አርገህ እንድትወዳት አደራ ሰጠንህ በጌታችን ፊት እንድታስቢለት አንቺም ለአካልሽ አደራ ትላለች ወንጌል እናትሽ #አዝ በሥጋው በደሙ ሕይወት አግኝታችሁ ፍሬአችሁም ይብዛ ይባረክ ጓዳችሁ አምላክ ያለበት ነው ይሄ ጋብቻችሁ እስከ መጨረሻው ኑሩ ደስ ብሎአችሁ #በወርሀ_ሚያዝያ_ሰርጋችሁን የምትፈፅሙ መልካም ጋብቻ እንዲሆንላቹ እንመኝላቹሀል። 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
I need Wedding music
May 08, 2021