Canada ለስደተኞች እጅግ በጣም ቀላል የሆነ የቪዛ አሰራር አላት ይባላል። ለምሳሌ አንድ ሰውዬ "አንተ አሁን freshman ተማሪ ነህ፤ scholarship ምናምን እየፈለግክ ገና እነሱ accept እስኪያደርጉህ ከምትጠብቅና ከምትዝግ ለምን በExpress Entry ቪዛ ሞክረህ as a skilled worker አትሄድም" አለኝ እና ስለሱ ማሰብክ ጀመርኩ። ከመጀመሬ በፊት ግን መረጃ መጠየቄ ስላለብኝ ነው እናንተን የምጠይቀው። በExpress Entry የሄደ ሰው ታውቃላችሁ? ምን ያህል አልፊስ ነው? ስንት ገንዘብ ይጠይቃል? የካናዳ የStudent Visa ወደ 3000 ብር አካባቢ ነው(which is super cheap). የExpress Entryስ ምን ያህል ነው? እስኪ ልምዳችሁን ከልባችሁ አካፍሉኝና እርዱኝ
May 08, 20213000 sitl yeethiopia birr maleth new?
May 08, 2021