#technology
እንደምን አላችሁ ???? ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር የፈለኩት ጥያቄዬ ስራ የለኝም ግን ፍላጎት አለኝ እና በተለይ በቴክኖሎጂ አከባቢ ለይ እኔ ፖቶሾፕ ለመማር እያቀድኩ ነው ግን ምን እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም እባካችሁ በፎቶሾፕ ምን ልሰራ እንደምችል አዶቤ እንዴት ላድርግ እባካችሁ???
May 08, 20214 engagements
እንደምን አላችሁ ???? ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር የፈለኩት ጥያቄዬ ስራ የለኝም ግን ፍላጎት አለኝ እና በተለይ በቴክኖሎጂ አከባቢ ለይ እኔ ፖቶሾፕ ለመማር እያቀድኩ ነው ግን ምን እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም እባካችሁ በፎቶሾፕ ምን ልሰራ እንደምችል አዶቤ እንዴት ላድርግ እባካችሁ???
May 08, 2021እብድ😳😳😳😂😂😂😂
May 08, 2021Its mainly photo editing software , and does some graphic design works . You can find tons of tutorials on youtube.
May 10, 2021you can attend graphics tuition in our kuraz it solution company found in, CMC Michael, tantos tower 5th floor
May 08, 2021