Bf eyalin lela saw aferkerko ya saw mejemrya teykoni bf aleni beyaw nbr ahoni gen afekerkote hasbe hulu eso naw mn yeshalalw
May 07, 2021ሰው እንዲህ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር😭 ሁሉም ሰው እንዳንቺ ሊሆን ነው መሰለኝ.. ብዙ ሰው እያየሁ ነው። ለራሴም ፈራሁ'ኮ ፍቅረኛዬ ሌላ ወዶ እንዳይተወኝ😢 ኧረ የዘንድሮ ሰው ያስፈራል! አፈቅርሃለው አፈቅርሻለው ተባብሎ ወድያው መካካድ! እግዚኦ ይቅር በለን ፈጣሪ😞
May 08, 2021