💡 የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ለዮኒቨርስቲዎች የሰጠው ውሳኔ ይሄን ያካትታል ፦ 📚 1ኛ የመጀመርያ አመት ፍሬሽ ተማሪዎች ከምርጫ በፊት እንዳይገቡ (ከሰኔ 10 በኃላ እንደሁኔታው ታይቶ ሊጠሩ ይችላሉ ።) 📚 2ተኛ በዮኒቨርስቲ የሚገኙ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 17 ድረስ የመጀመርያ ሴሚስተር ፈተና ጨርሰው ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲጓዙ እና 3 ሳምንታት አርፈው ከምርጫው ውጤት በኃላ እንደሚመለሱ ተነግሯል ። በትምህርት ሚንስቴር ውሳኔ ምን ያክል ትስማማላቹ?
May 07, 2021Be and bekul yanadal 1 amet mulu tekatelebn belela bekul setayew gn eza honen betenet binesa betesebm be chnket yalkalu slezi ke safety antsar arif new gn yhe batch mekerawn aye eko🤦🏽♀️🤦🏽♀️
May 08, 2021