Guys...Eni melachu semonune sewentine mulu yemenketekete nger alew like vibrate ena algebagnem mn yemselachuhale....letayewe gn tell me ur advice?
May 07, 2021የማንን ስልክ ውጠሽ ነው 🤔 ለማንኛውም እንደዚህ አይነት ጥያቄ በሁለት ሳምንት ውስጥ እዚሁ ሶስት ሰው ሲጠይቅ ምን አመጣችሁብን በይ ቶሎ ቼክ ተደረጊው (ለጊዘው በቀዝቃዛ ወሃ ተዘፍዘፊበት ምናልባት እሌክትሮሊአይት በዝቶብሽ ይሆናል እንዲሁም ወሃ በብዛት ጥጪበት
May 07, 2021