endet nachu dears tlant zena lay yayehut ye china rocket ke kuttr wchi hono wede mdr eyewedeke nw ena east africa yemewdek probablity alew alu ethiopia miwedk yimeslachual
May 07, 2021Min alabat endafeh argot. ኦነግ ላይ wadeko begelagelen
May 07, 2021endet nachu dears tlant zena lay yayehut ye china rocket ke kuttr wchi hono wede mdr eyewedeke nw ena east africa yemewdek probablity alew alu ethiopia miwedk yimeslachual
May 07, 2021Min alabat endafeh argot. ኦነግ ላይ wadeko begelagelen
May 07, 2021Ahun online zena ayche nw yemetahut ena kenya lay derso nbr keza be ethio dnber argo alfual temelso limeta ychlal gn alfual
May 07, 2021Ethiopia ላይ ቢወድቅ Peoplu የግብፅ እጅ አለበት ማለቱ አይቀርም😌
May 07, 2021ቢወድቅ ራሱ የጣሉት ሰዎች ትግርኛ እና ኦሮሞኛ ተናጋሪ ናቸው ይባላል😂😂🚶♂
May 07, 2021🤣🤣🤣🤣💀omygod
May 07, 2021ኢትዮጵያ ላይ እስካሁንም ብዙ ሲባል እስካሁንም ያልሆነው በፈጣሪ ጥበቃ ነው። ስለዚህ አሁንም እሱ አለልን።
May 08, 2021😂😂😂this gave me a good laugh ...besintu libetebet alech beso....min yitawekal kemetam you can't escape it accept argeshiw have a good night sleep ayzosh
May 07, 2021aw😂😂 mnm mrcha yelem memot nw kemetam
May 07, 2021biwedk tiru nw... sw ena nibert sayneka... famous enhon nbr l tnsh Ken keza abiyachinm... ene negn yazenebkut esunm blo ግግም 😂
May 07, 2021Wede bahr mnamn endiwedk metseley new corona,betebet mnamnu erasu alchalnewm
May 07, 2021Mitebekew yehone water body lay yewodkal teblo nw, leza americam hone china rocketun meto yemetal hasab yelachwm
May 07, 2021መምታት ሌላ ችግር ያመጣል። እሁን ያለው latest ሚሳኤል እንኳ ከሳተላይት ዝቅተኛ ሞመንተም አለው። እናም ቢመቱ እንኳ ከመከላከል ይልቅ ፍንጥርጣሪዎቹ ወደ ተለያዩ ሃገራት ይበተናሉ
May 08, 2021የቻይናው ሮኬት ስብርባሪ ኢትዮጵያ ላይ ይወድቅ ይሆን ? ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል? የቻይናው 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ወደ መሬት ለመምዘግዘግ ምድርን በመሽከርከር ላይ ይገኛል። 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጭ ከሆነበት ከሚያዝያ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. እንስቶ በከፍተኛ ፍጥነት በመሬት ዙሪያ እየተሸከረከረ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ስፔን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት አስታውቋል። ኢንስትቲዩቱ እንዳስታወቀው በመሬት ዙሪያ ለመዞር የሚፈጅበት ጊዜ 90 ደቂቃ ሲሆን ፍጥነቱም በስዓት 28 ሺህ ኪ.ሜ ይደርሳል ነው ያለው። እንቅስቃሴው መደበኛ ያልሆነ ሲሆን ከፍታው ከምድር ዝቅ ሲል እስከ 170 ኪ.ሜ. ከፍ ሲል ደግሞ እስከ 370 ኪ.ሜ. ይደርሳል ተብሏል። ሎንግ ማርች ሮኬት ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል ? በኢትዮጵያ ላይ ስብርባሪው የማረፍ እድል አለው የለውም የሚለውን እርግጠኛ ሆኖ መናገር የሚቻለው ሮኬቱ መሽከርከሩን አቁሞ ወደ ከባቢ አየር መግባት እና ወደ መሬት መምዘግዘግ ከጀመረበት ቅጽበት አንስቶ ነው፡፡ ከዚህ ጊዜ እንስቶ ስብርባሪው ወደ መሬት ለመድረስ የሰዓታት ጊዜ ስለሚኖረው ቦታው እንደታወቀ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ ይገባል። ባሉበት አካባቢ ስብርባሪው እንደሚደርስ ከታወቁ በእግርም ሆነ በተሽከርካሪ የሚደረግ እንቅስቃሴን መገደብ፤ ጠንካራ ከለሳ ወይም የላይ ሽፋን ባለው ስፍራ ስር መሆን፣ ድንገት ስራ ላይ ከሆኑ ሔልሜት ማድረግ እና የመሳሰሉትን የጥንቃቄ እርምጃዎች መውስድ ይገባል ሲል ነው ኢንስትቲዩቱ ያስታወቀው። ምንጭ፦ https://telegra.ph/Fana-Broadcasting-Corporate-05-08 @tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia tikvah endi blual
May 08, 2021Ere atfri mdrko 25% bicha nech wuha demo 75% nw so wuha lay liwodk ychlal malet nw but esum keworede nw yemewured probabilityw less nw coz ayer lay eyale lifenedana ezaw liker ychlal
May 07, 2021Igna lay liwedk biyasib irasu chayna guadegnachin silehonech menged yikeyral
May 07, 2021https://t.me/ethiopiacheck/483
May 07, 2021Ene demo ende semawet 1% chance meret lay yemewdek chance alw(anywhere)99% weha lay endehone nbr
May 07, 2021Probably
May 07, 2021no it can't fall in africa
May 07, 2021Baher lay nw miwedkew mder lay biwedkem endi kebad gudat ayadresem
May 07, 2021Zeregna wochu lay bewedeke
May 07, 2021Ke China new wede east Africa miwedkew? kelay tetelzo new ende⚽️
May 07, 2021kespace eko nw miwedkew keyet meseleh
May 07, 2021yea actually wede mdr gn eyemeta new but probabilityw in the ocean new yetebalew
May 07, 2021Yawm abay lay
May 07, 2021ኧረ በወደቀ። ግልግል እኮ ነው።
May 07, 2021እግዚአብሔር ቻይናን በመጠቀም ጠላቶቻችንን እየቀጣ ይሆንን?? ኮሮና ቻይና ፣የአሜሬካን እና አውሮፓን ኢኮኖሚ ማድቀቅ አሁን ደግሞ ቻያና የላከችው ሮኬት መቆጣጠር ስላልቻልለች ወደ ምድር እየተምዘገዘገ ይገኛል እናም ይህ ሮኬት ማን ሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል እረግጠኛ ባይሆኑም ነገር ግን ከ ሰአታት በፊት ባገኘነው መረጃ ሱዳን ላይ ሊወድቅ እንዲሚችል bbc ተናግራል፣ አይ ሱዳን የሰው ድምበር ዘለሽ ገብተሽ፣ ኢትዮጵያን ተዳፈርሽ………አረብ ሀገራትም ተጨንቀዋል እኛም ላይ ሊወድቅ ይችላል በማለት…… ለማንኛውም ቻሉት ሱዳን ሆንሽ ባልንጀሮችሽ አረቦች፣ ነገ ስንነሳ ሁሉንም የምንሰማ ይሆናል የነገ ሰው ይበለን……
May 07, 2021ሳተላይቱ የሚሄድበት ፍጥነት 40,000km/hr በመሆኑ ሱዳን ከሆነ ኢትዮጵያም የምትተርፍ አይምሰልህ። ለማንም ቢሆን ለማንም ክፉ መመኘት ባለቤቱን መልሶ ሊያጠቃ ይችላል እና ደግ ደጉን እንመኝ።
May 08, 2021