Selam endet nachu first Generation gibiwoch endehedu megebiya fetena tezegatewal mil neger ayew selezi metakut neger kale akafelugn
May 07, 2021Ale teblual! gin bemin zuriya endhone minim yeweta mereja yelem.
May 08, 2021Selam endet nachu first Generation gibiwoch endehedu megebiya fetena tezegatewal mil neger ayew selezi metakut neger kale akafelugn
May 07, 2021Ale teblual! gin bemin zuriya endhone minim yeweta mereja yelem.
May 08, 2021ይሄ የቴከቫ ዮኒቨርስቲ ዜና አዲስ ነገር ብሎናል ❓ 📚 በጥናት እና ምርምር ዘርፍ ውስጥ የተካተቱት 8 ዮኒቨርስቲዎች ማለትም ፦ 📍 አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ 📍አርባ ምንጭ ዮኒቨርስቲ 📍 ባህር ዳር ዮኒቨርስቲ 📍 ጎንደር ዮኒቨርስቲ 📍 ሀሮማያ ዮኒቨርስቲ 📍 ሀዋሳ ዮኒቨርስቲ 📍 ጅማ ዮኒቨርስቲ እና 📍 መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ከመቀበላቸው በፊት የመግቢያ ፈተና ይሰጣሉ ። ይሄም ከዘንድሮ ፍሬሾች ይጀምራል ብለዋል ። ዮኒቨርስቲዎቻችንን ስናስተካክል ግን ይሄ አልተነገረንም ፤ ታዲያ ተማሪዎች ማዘናጋቱ ለምን አስፈለገ❓ 📚 ነገር ግን ቴኬቫ ዮኒቨርስቲ በመረጃው ላይ ስለ ፈተናው ይዘት ፤ ተማሪ ተፈትኖ ከወደቀስ (ሌላ ዮኒቨርስቲ ይመደባል ወይስ❓) ፤ ፈተናው መቼ ይሰጣል የሚለው አልተመለሰም ፤ እንዲ ያሉ ሙሉ ያልሆኑ መረጃዎች ተማሪ ከማስጨነቅ ያለፍ ትርፍ የለቸውም ። መረጃውን አጣርተን ለማቅረብ እንሞክራለን ። #ዘ_Campus 🔗SHARE 🔗SHARE 📚 JOIN : @QesemAcademy 📚 JOIN : @QesemAcademy
May 07, 2021Amna ye moshe minster yenebrchw tenagra neber megbiya fetena ke 2013 jemro endemiset
May 07, 2021