Hello ሰዎች, ልብስ መምረጥ አልችልም እና T-shirt👕 👕 ለመግዛት አስቤ ነዉ:: እስቲ አማክሩኝ ምን አይነት ልግዛ? ምን አይነት ቢሆን ያምራል ብላቹ ታስባላቹ?
May 07, 2021Lelaws lela new gn baggy ayhon bicha ..
May 07, 2021Hello ሰዎች, ልብስ መምረጥ አልችልም እና T-shirt👕 👕 ለመግዛት አስቤ ነዉ:: እስቲ አማክሩኝ ምን አይነት ልግዛ? ምን አይነት ቢሆን ያምራል ብላቹ ታስባላቹ?
May 07, 2021Lelaws lela new gn baggy ayhon bicha ..
May 07, 2021No🙅♂ baggy, got it
May 07, 2021Ahun endih aynet gza beye menager alchlm gn yaw setgeza ye koda collorhn ena akuamhn yamakele yhun yaw abzagnawn gize kelel yalu collorwoch yamralu like black,white,dark burgundy mnamn
May 07, 2021Black t-shirt!!elayu lay mnm tsehufe yelelew is the best
May 07, 2021✌✌️
May 07, 2021ደሞ ለቴክኖሎጂ ይቱብ ላይ መፈለግ ነዎ አለ
May 08, 2021ጥቁር ቢሆን በጣም አሪፍ ነው በጣም ያምራል እና ከሁሉም ልብሶች ጋር አብሮ ይሄዳል።
May 07, 2021ይመችሽ አባቴ
May 07, 2021ወዳጄ ስተገዛ ከጊዜው ጋ ሚሄድ ከስራህ ጋ ማይጋጭ በተለይ ደሞ አንተ ካሉህ ልብሶች ጋ አብሮ ሚሄድ ስትለብሰው ማያጨናንቅህ እና ሲታጠብ የማይለቅ ደማቅ ያልሆን …..
May 07, 2021Mark Zuckerberg ሁልጊዜ አንድ ዓይነት ቲ-ሸርት ነው አሉ የሚያረገው። እሱ ለመምረጥ ጊዜ ስለሌለው ነወ አንተ ደግሞ ለመምረጥ ችሎታው ስለሌለህ አንዱን አሪፍ በብዛት ግዛ።🤷♂
May 07, 2021Tuta
May 07, 2021እግሩ ሰፋ ያለ bihon arif new😁👍
May 07, 2021ኧረ ጉድ ነው ዘንድሮ 😂😂😂 ትንሽ ቆይታችሁ ትላንት ብር ጥዬ ነበር ስንት እንደሆን እስኪ ንገሩኝ በዛውም አፋልጉኝ እንዳትሉን 🤧ብቻ
May 07, 2021