ሰላም ቤተሰቦች ♻️♻️♻️♻️♻️♻️ ቴሌግራም የከፈትኩበት ሲም ተዘግቶብኛል አሁን ካለሁበት አካውንት ከወጣሁ መግባት አልችልም ሌላ አካውንቴ ውስጥ ብዙ ማጣት የማልፈልጋቸው ነገሮች አሉ። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አማራጭ ካለ ብታሳውቁኝ 👉please👈
May 06, 2021Lela account kefteh mtfelgachewn negeroch wedeza Forward argachew
May 07, 2021ሰላም ቤተሰቦች ♻️♻️♻️♻️♻️♻️ ቴሌግራም የከፈትኩበት ሲም ተዘግቶብኛል አሁን ካለሁበት አካውንት ከወጣሁ መግባት አልችልም ሌላ አካውንቴ ውስጥ ብዙ ማጣት የማልፈልጋቸው ነገሮች አሉ። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አማራጭ ካለ ብታሳውቁኝ 👉please👈
May 06, 2021Lela account kefteh mtfelgachewn negeroch wedeza Forward argachew
May 07, 2021U can change your accounts old number to your new one
May 07, 2021"Unfortunately, the phone number is the only way for us to identify a telegram user." Telegram Support So,the only option is to contact ur SSP and have a new Sim Card with the old number.🤷♂
May 07, 2021የከፈትክበትን ሲም መቀየር ትችላለህ....እና ደሞ ከሆነ ቦት ጋር አገናኝተህ ከዚ በኋላ ያለ ሲም ካርድ መክፈት ትችላለህ!👌
May 07, 2021Simun azrega keza bekodh log in bel
May 07, 2021Metfelgachewn negeroch lela account lay forward argew Phone number gn change mareg metchl ayneslegnm meknyatum betezegaw silk text selemilakleh
May 07, 2021ፋይሎችህን በሙሉ ወደፒሲ ዳውንሎድ አድርግ
May 07, 2021ወይም ቼንጅ ነምበር በለው ሁሉንም ያስተላልፍልሀል ወደ አዲሱ ስልክ ቁጥርህ
May 07, 2021📚 በጥናት እና ምርምር ዘርፍ ውስጥ የተካተቱት 8 ዮኒቨርስቲዎች ማለትም ፦ 📍 አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ 📍አርባ ምንጭ ዮኒቨርስቲ 📍 ባህር ዳር ዮኒቨርስቲ 📍 ጎንደር ዮኒቨርስቲ 📍 ሀሮማያ ዮኒቨርስቲ 📍 ሀዋሳ ዮኒቨርስቲ 📍 ጅማ ዮኒቨርስቲ እና 📍 መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ከመቀበላቸው በፊት የመግቢያ ፈተና ይሰጣሉ ። ይሄም ከዘንድሮ ፍሬሾች ይጀምራል ብለዋል Enam tyakeye mndnew yemnfetenew gebten?? Ye highschool tmhrt new weys freshman coursewochun? Am really confused
May 07, 2021