Sawoch amahric techer assignment bilo 20 qena amxu alen ina kayet inde magegn xaqumugn
May 06, 2021ሰምና ወርቅ ፩) ነይልኝ በፈረስ በሚገስግሰዉ! መቸ በቅሎ ያዉቃል እንዳንቺ ያለ ሰዉ ፪) ሞጣ ቀራኒዮ ምነዉ አይታረስ በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረሰ ፫) አዉው ብትል ጅቦ መች እፈራሃለሁ ና ብላኝ ና ብላኝ እደጅዋ ቆሜአለሁ ፬) አዳራሹ ሰፊ ቤቱ አልጠበባችሁ በተራ በተራ ምነዉ መግባታችሁ? ፭) ከበጌምድር ጎጃም ተሻገር ያልከኝ ሰሜን ወደሁዋላ ተመልከትልኝ ፮) ለምን ገለበጡት ወተቱን በጋን ችዬ እገፋዋለሁ የማልለዉን ፯) ከዚያ ላይ ያለች፣ሸክላ ሰሪ፣ ድሃ ናት አሉ፣ ጦም አዳሪ፣ ማን ነገራት፣ጥበቡን፣ ገልአፈር መሆኑን። ፰) በጎጃም ያካፋል በሸዋ ፀሀይ በጎንደር ደመና መቅረቱ ነውይ ፱) ቤተስኪያን ስሞ፣ ለመኖር፣ መልካም ነው አሉ፣ ጎንደር፣ አይቀርምና፣መዳኘት፣ ከተማሰው፣ መግባት። ፲) በገዛ አገራችን በገዛ ወንዛችን በሉ እጠቡንና እንግባ እቤታችን ፲፩) ቢወጡም ቢወርዱም ቢዞሩም በዓለም፣ እንደ ባልንጀራ የሚስማማ የለም ፲2) ቢጮኸው ቢያነባው ስላልጠቀመው፣ ድኾ በጉልበቱ ነው ያለቀሰው ፲፫) ባለሁበት ሰፈር፣ እኔን ጠበበኝ ምድር፣ አንተ ነህና አለኝታዬ፣ አስፋ ወሰን ጌታዬ ፲፬) ባልሻሪው ቢሠራ በዶማ ባካፋ፣ የዘሩትም ቀረ አልበቀለም ጠፋ ፲፭) ባልሽ ወዴት ሄደ ብለን ብንጠይቃት ስለ ጉዳያችን፣ ተሰብሮ አሁን መጥቶ ተኝቷል አለችን ፲6) ቢገዛን በጠላሁ የራስ ኃይሉ ልጅ የኃላውን ካሳ ብፈራ ነው እንጅ ፲፯) ባሁኑ ጦርነት ማንም ማን አይኮራ ኃይለ ሥላሴ ነው ይኸንን የሠራ ፲፰) አልነገርሽም ወይ ባላባት ነኝ ብለሽ እንግዲያ ምነዋ ከዚህ ሃገር የለሽ? ፲9) የጠጅህን ማማርብርሌህ ነገረኝ ከጠላህ አደርስም ምንም ቢቸግረኝ። ፳) አጼ ዮሐንስ ይዋሻሉ መጠጥ አልጠጣም እያሉ ሲጠጡ አይተናል በእርግጥ ራስ የሚያዞር መጠጥ 🔴የከበደህ መልስ ካለ ጠይቀን😈
May 07, 2021