ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው በቃ
May 07, 2021ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው በቃ
May 07, 2021Exactly
May 07, 2021'እርግጠኛ ነኝ ሁላችንም ብያንስ አንድ ጊዜ አፍቅረናል ። እንደውም አብዛኞቻችን የፍቅርን ትርጉም ሳናውቅ ነው ያፈቀርነው ። anyways ፍቅር ግን ለኔ ...! አንድ ወንድና ሴት ተፈላልገው የሚመሰርቱት ግኑኝነት ...? ፡ እሱ ነው ፍቅር ...? ፡ አይመስለኝም ። እስቲ ወይ የራስሽን ወይንም ደግሞ የጓደኛሽን የፍቅር ታሪክ ለትንሽ ደቂቃ አስቢው ። እያሰብሽው እንደሆነ ተስፋ አለኝ ። እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ እራሳችንን ወደን እንጂ ሰውን አፍቅረን አናውቅም ። እንዴት...? ለምትዪኝ :- በመጀመሪያ ወንድ ከሆነ አንዲት ሴትን ፡ ሴት ከሆነች ደግሞ የሆነ ወንድ ፡ በሆነ አጋጣሚ ያገኛሉ ። የሆነ ነገሯ ይማርከዋል ፡ #90% መልኳ ፣ አካሄድ ፣ አለባበስ ፣ አነጋገር ፣ ወዘተ ። ይተዋወቃሉ ፡ ሊግባቡም ላይግባቡም ይችላሉ ። ጉዳዩ እሱ አይደለም ። ከጥቂት ቀናት በዋላ ፡ ካላገኘዋት ፣ እጄ ካላስገባዋት ፣ የኔ ካልሆነች ፣ ህይወቴ ካለሷ ባዶ ነው ፣ ወዘተ ማለት ይጀምራል ። እዚህ ጋር ልብ በይ እንግዲህ ። አነዚህን ነገሮች እያለ ያለው ለልጅቷ አስቦና ተጨንቆ አይደለም ፡ ለራሱ ፍላጎት እንጂ...✌️
May 07, 2021ፍቅር እራሱን የቻለ ስሜት ነው አለቀ፡፡ እማይታወቅ ስሜት፡፡ "እግዚአብሔር ፍቅር ነው" ketebale እግዚአብሔር ደግሞ ሚስጢር ነው፡፡ ፍቅርም እንደዛው አናቀውም ግን ተሰጦናል፡፡ አንቆጣጠረውም ይቆጣጠረናል፡፡
May 07, 2021Best answer so far 👏🏾
May 08, 2021Fkr melkamnet new, chernet new, yalenen snkotb mestet new, ykr baynet new, azagn new, yanen neger enderas mewded new, alemadalat new, lesew megodat new. .....bzu bzu neger new
May 07, 2021fkr egziabher new Sewugna Fkr trgum yelewum beka yelib ginignunet nw enji milkitum ❤️
May 07, 2021Its don't have exact defn just relative,I define it as the reason to live,the reason why ppl survive
May 07, 2021Fkr malet ewnet new ewnet degmo krstos new ewnetegna fkr yalewn esu gar new
May 07, 2021Fkr malet krstos new
May 07, 2021a situation where two or more people praise each other a lot, especially when the praise is more than they deserve: The awards ceremony, as usual, was a love-in.
May 07, 2021fkr egziabher new Fkr trgum yelewum beka yelib ginignunet nw enji m
May 07, 2021Eske mot dres mafker Mlkutum Mihret madreg Anten lememar Mknyat mefeleg lante belo Meskel lay Memot manew esu ወረት yelelewu Endih yafekeren? Geta Eyesus
May 07, 2021Action.
May 07, 2021Love is a set of emotions and behaviors characterized by intimacy, passion, and commitment. It involves care, closeness, protectiveness, attraction, affection, and trust. Copy paste🤭
May 07, 2021👦👧 💑 👫 💏 👗👕👖👙 👉👌👆👌 🙀🤰🤰👪
May 07, 2021