ፈጣሪ(እግዚአብሔር /አላህ/ዋቃ/..... ሌላም ካለ) የሁሉም ሃይማኖት ተከታዮች ፈጣርያቸውን ቸር.. አዛኝ.. መሃሪ... ይቅርባይ...እና ሌሎችም ብዙ አዎንታዊ ቃላት የፈጣርያቸው መገለጫ ያደርጋሉ:: የኔ ጥያቄ ፈጣሪ እነዚህን ሁላ ከሆነ ታድያ በምድር ላይ.... ደሃ.... በሽተኛ.... ረሃብተኛ... ሃዘንተኛ ለምን ኖረ?? ለዛውም እየለየ አንዱን ደሃ አንዱን ሃብታም....አንዱን ጤነኛ አንዱን በሺተኛ.....አንዱን ጥጋበኛ አንዱን ረሃብተኛ...... ለምን አረገ?? በቅንነት ለምትመልሱልኝ ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏
May 06, 2021ብሮ ፀጉር ቆራጭ እያለ ለምን አንዱ ድሬድ, አንዱ ጎፈሬ, አንዱ ባለ ሹሩባ, አንዱ የተቆረጠ ፀጉር ኖረዉ?? ምክንያቱም ሠው ወደ ቆራጩ ሳይሄድ ስለ ፀጉሩ መፍትሄ ማግኘት ስለማይችል ነዉ ✌️
May 07, 2021