Natben252
#education
መቼ ማረችና ማርያም ከተቆጣች አሸርድማው ብትሄድ አገርድማው መጣች የዚህን ህብረ ቃል ሰም ወርቅ ፈልጋችሁ ነገሩኝ አያቴ ናት የጠየቀችኝ ሽልማት አለኝ ትልቅ እና ተባበሩኝ
May 06, 20219 engagements
መቼ ማረችና ማርያም ከተቆጣች አሸርድማው ብትሄድ አገርድማው መጣች የዚህን ህብረ ቃል ሰም ወርቅ ፈልጋችሁ ነገሩኝ አያቴ ናት የጠየቀችኝ ሽልማት አለኝ ትልቅ እና ተባበሩኝ
May 06, 2021ስገምት ህ/ቃል ፦ አገርድማው ሰም፦ ገረዷ መጣች(ተላላኪዋ) ወርቅ፦ ሃገር አጥፊ የሆነ ሰው መጣ ልክ እንደ አብይ አህመድ ማለት ነው 😂
May 06, 2021Lmokr nji alkewm Hbre kalu agrdmaw ymslgnal Semu dmo magrdm tal Marg mslgn Werku dmo kalun mntatel mslgn malt አገር ድማዉ ene ult Kal argk malt new Lmokr bye new Gn mlsu ayatk singruk yngrgn 😁
May 06, 2021ህብረ ቃል: አገርድማው ሰም: ሆዳሟ(በላተኛዋ) በልታበት ብትሄድ ገረዱ መጣችለት ወርቅ: ተላላኪ የሆነ ከበፊቱ የባሠ መጣብን
May 06, 2021Benenegreh takaflenaleh?
May 06, 2021Lemeles yabkah enji chgr yelewm
May 06, 2021አገርድማው
May 06, 2021Heberkal:agerdemaw Sem: ehelun yemetegeredem bedemb alema yematefechew metach Work: bakew mn asedebekegn😔
May 06, 2021