Hi ሰዎችዬ እንዴት ናቹ??? እስኪ አሁን የምጠይቃቹ ለኔ መፍትሄ የጠፋብኝ ነው እናንተም ላይ የሚከሰት ነገር ይመስለኛል ማለቴ አንዳዶቻቹ ላይ። ነገሩ እንዲ ነው ከጎረመስኩኝና የብብት ፀጉር ካወጣው ወዲ ነጭ ቲሸርት አልያም ነጣ ያለ ልብስ Color ያላቹ ቲሸርቶች ስለብስ ብብቴ ላይ ቀይ ወይም ጥቁር ቢታጠብ የማይለት ቢጫ እየሆነ ልብሶቼ ተበላሹብኝ ከልብሶቹ ላይም አይለቅምኮ ብታጠብም ፀጉሩን ሼቭ ባደርገውም ሄር ሪሙቨር ብጠቀምም ያው ነው እንደውም ቲኒሽ ጥቁረቱና ቀይ የሚሆነው ቲሸርቱ ላይ የለም ቢጫነቱ ያው ነው ምን ላድርግ ህመም ነው ይሄ ነገር???ምን ብጠቀም ነው የሚጠፋልኝ ኧረ መላበሉኝ ውዶቼ!😍
May 06, 20211 ሞዴስ ለ 2 ቆርጠህ የቲሸርትህ በውስጥ ብብት አካባቢ ለጥፈው ላቡን ባያጠፋውም ግን ቲሸርትህ አይበላሽም
May 07, 2021