Semonun endemtawkut ye G7 sbseba eyetekahede new ena besbsebaw lay tigray hzb lay eyetefetseme slalew bedel ena sekoka tenagrew awgzewtal.yenesu sbseba ke mawgez yalefe yemihon ymeslachual? Ena demo ye hwehat ena oneg shene beashebarinet meferej le ethiopia tkmu mndn new?liatefuachew tenestewal weys zm blo "shbrtegna nachew" blo sm lemeletef new?please ke topicu wuchi lela hateta atmelsu.just short answer please!
May 06, 2021የG7 ስብሰባ ብዙ ለውጥ ያመጣል ከዚህ በፊት የአውሮፓ የተለያዩ መሪዎች እንዲሁም የአሜሪካ ምክር ቤት ሳይቀር ስለ ትግራይ ሁኔታ መግለጫ ሰተዋል ማለትም የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ያለውን ነገር እንዲያሻሽል እስካሁን የሰብዐዊ መብት ጥሰት በኤርትራ ወታደሮች እየፈፀመ ነው እንዲሁም ከትግራይ ወታደሬን አስወጣለሁ ብትልም ኤርትራ ተፈፃሚ አላደረገችም በቅርብ ሳምንታት የተፈፀሙት ጥሰቶች ጥሩ ማሳያ ናቸው ባለው ለማረጋጋት በሚል አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ፍላጎት ቢኖራትም በሌላ ሀገሮች ተቀባይነትን አላገኘችም አሁንም ቢሆን በትግራይ የሚደረገው ሰብዐዊ መብት ጥሰት ካልቆመ ሀያላን ሀገሮች ማዕቀብ የማይጥሉበት ምክንያት የለም ለማረጋጋት የሚሏትም ሙድ ከባድ ነች
May 06, 2021