Selam sewoch tyake algn 1) ዘፍጥረት ምዕ 6፣ቁጥር 2 lay yettsafew kal "የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች መልካም እንደሆኑ አዮ ከመረጧቸውም ሁሉ ሚስቶች ለራሳቸው ወሰዱ" yetbalew ye እግዚአብሔር lij na ye sew lij mn lyunet alew mannen lmalt new? 2) ኖህ lay yesakebet ካም hone eyale lmn liju (ከንአን) trgme ?
May 06, 2021ኦሪት ዘፍጥረት 6፥2 የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት ከሰማይ የወደቁት መላእክት ናቸው የወደቁትም የተባሉት፡ እግዚአብሔርን "በምድር ላይ ያለ ሰው ይሰናከላል እኛ ግን ወደ ምድር ብንሄድ አንሰናከልም እንደ ሰው ብለው በእግዚአብሔር ፊት አቀረቡ ከዛም ወደ ምድር በወረዱ ግዜ በውብ ሴቶች ተማርከው ተበናከሉ እና ሚስት አደረጉአቸው እና ኔፍሊም የተባሉ ግዙፍና አስፈሪ ልጆች ተወለዱ ። የሰውን ሴት ልጆች የተባሉት ደግሞ በምድር ላይ በእዛን ግዜ ያሉ ሴቶችን ነው የሰው ዘር ማለት ነው ።የበለጠ ከፈለግሽ የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ማንበብ ይቻላል @eotcLIBRARY ላይ ፣ሰበካ መስማትም ይቻላል ። የኹለተኛው ፦ ኖህን መጀመሪያ እርቃኑን ያየው ከንዓን ነበር ከዛ ለአባቱ ለካም ነገረው ከዛ ካምም ወንድሞቹን ጠራቸው ለዛ ነው የተረገመው መጀመሪያ ስላየው እና ምንም ስላላደረገ ነው ቀድሞ መሸፈን ነበረበት ሌላ ሰው ከመጥራት ።ለበለጠ መረጃ ደግሞ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርትን የሚያስተምሩ መምህራን ሰበካ you tube ላይ ወይም telegram ላይ ፈልገሽ መከታተል ትችያለሽ ። By: Anonymous 🎖 5 rep a few seconds ago
May 06, 2021