#health አብዛኞቻችን እንደሰማነዉ ከሆነ masturbation (ሴጋ) ጉዳት እንዳለዉ ምናምን... ብቻ ብዙ የ masturbation ጉዳቶቹን ሰምተን ይሆናል እኔን የገረመኝ ነገር ግን Google ላይ ስለ masturbation ጉዳት ምን ምን እንደሆነ search ብታደርጉ ምንም ጉዳት እንደሌለዉ, እንደዉም በሳምት ከ 3 - 4 ግዜ መፈፀም ምንም ችግር እንደሌለዉ ጭራሽ ደሞ ለ ጤናም አስፈላጊ ነገር እንደሆነ ነዉ ሚነግራቹ እና ይሄን ነገር ምን ትላላቹ ዬትኛዉን እንመን እስቲ ሀሳባቹን ጀባ በሉኝ
May 05, 2021እስኪ gay ስለመሆን search አድርግ እንደሱ ነው ሚመልሱልህ ግን አንተ እምነትህን አስብ እናም ደሞ ማንኛውም ሱስ በጤና ብቻ ሳይሆን psychology ላይም ችግር ያመጣል ሴጋ ደግሞ ህይወትን ነው ሚያበላሸው at least እንኳን ትዳር ይዘህ እንዳትረካ ነው ሚያደርግህ እና እነሱን አትስማ
May 06, 2021