* የትውልድ ክፍተት - አንዱ የሚያወቀውን ለተተኪው በአግባቡ ያለማሣወቅ * ለማወቅ አለመጣር - ስንፍና/ አይጠቅመኝም ብሎ ማሠብ * በሌሎች ተፅእኖ ስር በመውደቅ የራስን መርሣት/ መናቅ * የትውፊቱ ባለቤት ማህበረሰብ መጥፋት (genocide) * ትውፊቱን በአግባቡ ሰንዶ አለማስቀመጥ/ ተደራሽነቱን በ1 ስፍራ መገደብ ......
May 05, 2021* የትውልድ ክፍተት - አንዱ የሚያወቀውን ለተተኪው በአግባቡ ያለማሣወቅ * ለማወቅ አለመጣር - ስንፍና/ አይጠቅመኝም ብሎ ማሠብ * በሌሎች ተፅእኖ ስር በመውደቅ የራስን መርሣት/ መናቅ * የትውፊቱ ባለቤት ማህበረሰብ መጥፋት (genocide) * ትውፊቱን በአግባቡ ሰንዶ አለማስቀመጥ/ ተደራሽነቱን በ1 ስፍራ መገደብ ......
May 05, 2021ዘመናዊነታችንን ከ ባህላችን ጋር ባላንስ ማረግ አለመቻላችን ባህልን ትውፊትን መልቀቅ ስልጣኔ እየመሠለን western's ተፅዕኖ
May 05, 2021ትውፊት ራሱ ጠፍቶብናል!🤷♂...ምንድነው ምትለው
May 05, 20211. ሴራ 2. የትውልድ መጥፋት ወይም ከመስመር መውጣት... ድልድዩን ይሰብረዋል
May 05, 2021Ye hageren bahl ena weg tenkeko alemawek ena betesebm lijochachew yerasachewn bahl endiyawku kemadreg yelek ye lela hager bahl endiyaku mefeleg
May 05, 2021እንሠልጥን ብለን እየሠየጠንን ስለሆነ
May 05, 2021የሌቦች መበራከት ሊሆን ይችላል man
May 05, 2021የሌቦች መበራከት ሊሆን ይችላል man
May 05, 2021