#other
10ኛ ክፍል ነኝ፡ በ ማንኛውም ነገር ላይ በጣም ፈጣን እና ቀልጣፋ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ገዘብ የሚያስገኙ ስራዋችን ሰርቻለሁ አሁንላይ ብር ያስፈልገኛል ለመጃፍቃድ በተጨማሪም modeling መማር እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም፡ ከ ት/ት ጋር የምሰራው አሪፍ ብር የሚያስገኝ ስራ ምን ልስራ?????? የቀን ተማሪ ነኝ በሳምት3ቀን ነው የምማረው
May 05, 202111 engagements