🚩 Sex Blocker App. 👉 37% የሚሆኑ ኢንተርኔት ላይ ያሉት ኮንተንቶች (Photo or Video) በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከ ወሲብ ( PORN ) ጋር የተገናኘ ነው። 👉 ኢንተርኔት ላይ ረዘም ያለ ግዜ ምታሳልፉ ከሆነ አስባችሁትም ሆነ ሳታስቡት ወሲብ ነክ ነገሮች ወይም PORNOGRAPHY ማግኘታቹ አይቀርም... 👉 ስለዚ ከላይ ያለው አፕሊኬሽን አውርዱት በጣም ይጠቅማቸዋል። 👉 ከጎግልም ከፌስቡክም ከዩትዩብም ጭምር የSex ፎቶም ሆነ ቪዲዮ ምንም አይነት ቃል ተጠቅማቹ ብትሰረችቹ ወፍ የለም። በአማርኛም ይሁን በኢንጊሊዝኛ ቃል! ከዚህ ከPornographi ሱስ የመውጣት ከልብ መሻት ያላችሁ ተጠቀሟት። ስቴፑ ምንም አይከብድም ሙሉ የሚላችሁን ሙሉ ወይም Skip አርጉት ከዛን ዳታ ታበሩና ከታች የጻፈላችሁን ነካ ስታረጉት "Now You Are Protected" ይልና ከላይ ስልካችሁ ላይ የቁልፍ ምልክት ያመጣል አለቀ። #Like👍 እያረጋቹ! 💢 Size ~ 3.6MB 📢: @YoniTechTips 📣: @YoniTechTips_bot 📣: @Members_Buy_Bot ⚡️Share And Support Us. 💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
May 05, 2021