Guys ..pc ligeza nw ena tikikilegninetun & harifenetun endet endemaregaget litnegrugn techelalachu plz tebaberugn aschekuay nw
May 05, 2021ኮምፒውተር ለመግዛት ሲያስቡ ወይም የገዙትን የኮምፒውተር ምን አይነት Specification እንዳለው ለማወቅ ከፈለጉ! 👉ከላይ ያለውን ምስል ይመልከቱ ~~~~~~\|/~~~~~~~~~~~~ ✅ሰለ አንድ ኮምፒውተር (Laptop) ሙሉ መረጃ(System Information) እንዴት ማወቅ እንችላለን? ኮምፒውተር ለመግዛት ካሰቡ ይህ ቪዲዮ ይጠቅማችኋል! 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/EKhKqrbv7Z0 ~~~~በጽሁፍ አንደሚከተለው ቀርቦላችኋል~~~~~~~~ 👉በቅድሚያ "My Computer" ወይም "This Computer" የሚመውን icon desktop ይፈልጉ ወይም "Start" ይጫኑ. "My Computer" ወይም "This Computer" ከሚለው ላይ Right-click ያድርጉ. ከሚመጡ አማርጮች ውስጥ "Properties" የሚል መጨረሻ ላይ ያገኛሉ ከዛም ይጫኑ . አዲስ ፔጅ ይመጣላችኋል ከዚህ ጽሁፍ ጋር የተያያዘውን ምስል አይነት። ✅ በመጀመሪያ ደረጃ የተጫነበትን Windows Edition ምን እንደሆነ ያሳየናል ለምሳሌ Windows 10 Pro ✅ Windows(Opreating System) በመቼ Edition እንደሆነ ያሳየናል። ለምሳሌ ©2015 ✅ RAM(Random Success Memory) ስንት እንዳለው ለምሳሌ ከምስሉ እንደምታዩት 4GB RAM ነው ✅System Type ባለ 64 Bit Opreating System እንደተጫነበትና ኮምፕዩተሩ ባለ X64-Based Processor መሆኑን ያመላክታል። ✅ System Processor መረጃ ይነግራችኋል። Processor: Intel(R) Core(TM) i3-5005U CPU @ 2.00GHz 2.00 GHz 🔶 ይህ ማለት ኮምፒውተሩ Core i3 መሆኑን ያመላክታል። 🔶 5005U 5th generation መሆኑን ያመላክታል። 🔶 CPU @2.00GHz የኮምፒውተሩ ፍጥነት ያመላክታል። ~~~~~~~~~~~~~~~~~ የ Computer System Information ምንድን ነው? ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 1ኛ አማራጭ Open Start. 1. Search for msinfo32 and click the top result to open the System Information app. 2. Select the System Summary category from the left navigation pane. ሰርች ቦክስ ላይ በመግባት System Information የሚለውን ይፈልጉ 2ኛ አማራጭ Windows+R, ስንጫን RUN ይመጣልናል “msinfo32” ብለው ይጻፉ ከዛም Okን ይንኩ። System Information የሚል ይመጣላችኋል። ከእነዚህም ውስጥ ✅ OS Name ይህ የሚያሳየን ከኮምፒውተሩ ላይ የተጫነውን Opreating System ምን እንደሆነ ያሳየናል ለምሳሌ Microsoft Windows 7 Home premium ✅ Version የሚለው የኮምፒውተሩ ላይ ዩየተጫነው Opreating System Versionና Service Pack ስንት እንደሆነ ያሳየናል። ✅ OS Manufacturer ይህ የሚያሳየን Opreating System አምራች ድርጅቱ ማን እንደሆነ ያሳየናል። ✅ System Name ይህ የኮምፒውተሩን System Name ያሳየናል። ይህም ስም የሚገኘው ኮምፒውተሩ እንዳዲስ ሲከፈት ወይም ፎርማት ሲደረግ የሚሰጠው ስም ነው። ✅ System Manufacturer የኮምፒውተሩን አምራች ድርጅት ማን እንደሆነ ያሳየናል። ለምሳሌ Dell, Toshiba, HP ✅ System Model ይህ የሚያሳየው የኮምፒውተሩን ሞዴል ምን እንደሆነ ያሳየናል። ✅ System Type ይህ የሚያሳየን ምን አይነት ከሁለት አንዱን ሲሆን 1ኛው X86-based PCና 2ኛው X64-based PC ናቸው ይህ ማለት X86 ከሆነ 32 Bit Opreating system Support የሚያደርግ ሲሆን X64 ማለት ደግሞ 64 Bit Opreating System Support ያደርጋል ማለት ነው። ✅ Processor የኮምፒውተሩን ፕሮሰሲንግ ፍጥነት በኽርትዝ ስንት እንደሆነና ኮር ስንት እንደሆነ የፕሮሰሰሩ አይነትን ያሳየናል። ✅ BIOS version/Date ይህ የሚያሳየን የአምራቹን ድርጅት ስም፣ የVersion ቁጥርና በመቼ ግዜ እንደተመረተ እ.ኤ.አ ያሳየናል። ✅ SMBIOS version ይህ የሚያሳየን System Management BIOS Version በቁጥር ያሳየናል። ✅ Windows Directory ይህ የሚያሳየን Windows የተጫነበትን Path ያሳየናል። ✅ System Directory ይህ የኮምፒውተሩን ሲስተም32 System32 የተጫነበትን Path ያሳየናል። ✅ Boot Device የኮምፒውተሩን Boot Device ቦታን ያመላክታል። ✅ User name ይህ የተጠቃሚው Userን ያሳየናል። ✅ Time Zone ይህ ከኮምፒውተሩ ላይ የተሞላውን Time Zome ያሳየናል። ✅ Install Physical Memory(RAM) ከኮምፒውተሩ ላይ ያለው RAM ምን ያክል Size እንደሆነ ያስየናል። ✅ physical available memory ኮምፒውተሩ loading Opreating system ሜሞሪ የያዘውን ሳይጨምር ቀሪው ሜሞሪን ያመላክታል። ምን ግዜም ይቀንሳል ግን መጠኑ ይለያያል እንጅ። ✅ Total Virtual memory ምናባዊ ሜሞሪ ሲባል ኮምፒተርን physical memory እጥረቶችን ለማካካስ የሚያስችል ነው።
May 05, 2021