ere koy guys lemendnw bzu sewoch KANA yabelashal blew yemiyasebut endewm andande 18+ kehonu fimoch yeshalal ena demo yemeteketatelu kalachu ................................................ 👍🏽. ይመቸኛል 👎🏽. አይመቸኝም ................................................
May 04, 2021ሰው ስንባል በተለይ ሀበሻ ሁሌ የሚበልጠንን አንወድም ከቃና ብዙ ነገር መውሰድ ይችሉ ነበረ የኢትዮጵያ የፊልም ባለ ሙያዎች ከዳይሬክቲንግ Light ጥራት ብዙ ብዙ ነገር ግን ስለ መጥፎ ጎኑ ሁሌ እናወራለን ግን ጉዳት የለውም እያልኩ አደለም ጊዜ ይወስዳል በጣም
May 04, 2021