Bruh... seket mnm flsefena, short way, secret Just work hard, be patient, have a fun wz the job. ....it takes but be patient.
May 04, 2021Bruh... seket mnm flsefena, short way, secret Just work hard, be patient, have a fun wz the job. ....it takes but be patient.
May 04, 2021Sire
Apr 24, 2022ናፖሊዮን ሂል የስኬት ፍልስፍና መፅሐፍ ውስጥ እድል የሚባል ነገር።አለ?? የለም ። ሰዎች የማይረዷቸውን ነገሮች እድል ይሏቸዋል ። የሁሉም ነገር ጀርባ ምክንያት ነው። ሰው የነገሮችን ምክንያት ከውጠታቸው ጋር አንዲያያይዛቸው የሚያደርገው ነገሩ በእድል የተፈጠረ መሆን ስለሚያስብ ነው። ተፈጥሮ እድል የሚባል ህግ አታውቅም። እድል ሰው የማይረዳቸውን ነገሮች ለማብራራት የፈጠረው አሰራር ነው። እድል እና ተዓምር የሚሉት ቃላት መንትዮች ናቸው። ሁለቱም ግን ከሀሳባዊ ቦታ ውጪ እውነተኛ ኑባሬ የላቸውም ። ሁለቱም ሰው የማይረዳቸውን ነገሮች ለመግለፅ የፈጠራቸው ናቸው። እውነተኛ ኑባሬ ያለው ነገር ሁሉ መረጋገጥ የሚችል መሆኑን ተረዳ!! ይህን ተቀበልና ጥሩ አሳቢ ትሆናለህ። ከሃሳብና ከተግባር የትኛው ይበልጣል? ተግባር ሁሉ ከሀሳብ ቀጥሎ የሚመጣ ነው። መጀመሪያ ያልታሰበ ምንም ትግበራ ሊኖረው አይችልም። በተጨማሪም ሁሉም ሀሳቦች ወደተግባራዊ ግዝፈት ለማደግ ይፈልጋሉ ። አንድ ሰው በፍላጎት ፣ በተስፋ ፣ በእምነት ፣ በስሜት፣ በፍርሃት ፣ በስስት እና በውስጣዊ ፍላጎት የሚያስበው ዋና ሀሳብ ወደ ተግባራዊ ግዝፈት ለመግዘፍ ፍላጎት አለው ብቻ ሳይሆን ለመተግበርም አቅም ይፈጥራል። ይነበብ ያነበብነውን ሁሉ ግን እደ ምግብ ዝግጅት በቀጥታ ለመተግበር እዳታልም። @frombooks1234
May 05, 2021