ሰላም guys እንዴት ናችሁልኝ ሰሞኑ ጊቢ ልሄድ ስለሆነ የ mother ጉዳይ በጣም አሳስቦኛል ምክንያቱም እኔ እና mother የምኖረው ብቻችንን ነበር እና አሁን ብቻዋን ትቼአት ልሄድ ነው በፊት የዘመድ ልጅ መታ ሳትስማማ ተመልሳ ሄደችና ሌላ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ ብቻዋን እንዳትሆን🙏
May 04, 2021ኧረ የሚገርም ሰው ተገኘ🙌❤️ ሀሳብሽ ይበቃል አባቴ እንግዲ ፈጣሪ ይርዳህ
May 04, 2021