Hey guys do you know any not similar to baymax please help it's urgent
May 04, 2021ስለ Group Booster የቴሌግራም ቦት አጠቃቀም ************************************************ ✳️መጀመርያ ቦቱን ወደ ግሩፓችን እንዴት አድ እናደርጋለን? 1⃣በዚህ #link @Cleanrobot ገብተን ቦቱን Start እናደርጋለን 2⃣take me to your group የሚለውን በመጫን ወደ ግሩፓችን አድ እናደርገዋለን 3⃣ ከዛ የ ግሩፓችን administrator list ላይ ገብተን ቦቱን አድሚን እናደርገዋለን። ከዚህ በሗላ ቦቱን እንደሚከተለዉ ለፈለግነው ነገር መጠቀም እንችላለን። 1⃣ የግሩፓችን ሜበሮች እግሩፓችን ላይ ሌላ ሰው አድ እንዲያደርጉ ለማድረግ 1.!unlock MemberBooster ብለን ግሯፖችን ላይ ጽፈን እንልካለን 2.የምንፈልገውን ጽሁፍ እንጽፍና ለምሳሌ:- !text ሰላም !name እንኳን ደህና መጡ። ለግሩፑ እድገት እና ጥራት ሲባል ጥያቄ ከመጠየቅዎ በፊት !count ሰው ወደ ግሩፑ አድ ያድርጉ ። እስካሁን !added ሰው አድ አድርገዋል ። ብለን ወደ ግሩፑ እንልካለን። 3.አድ እንዲያደርጉ የምንፈለገውን የሰው ብዛት እንልካለን ለምሳሌ 10 ሰው አድ እንዲያደርጉ ከፈለግን !max 10 ብለን እንልካለን በ 10 ቦታ የፈለጉትን ይጻፉ። Tip👌 !lock MemberBooster ግሩፓችሁ ላይ በመላክ force add ማስደረጉን ማስቆም ትችላላችሁ !max 0 ግሩፓችሁ ላይ በመላክ disable ማድረግ ትችላላችሁ ወይም በ 0 ፍንታ አድ እንዲያደርጉ የፈለጉትን የሰው መጠን መጨመር እና መቀነስ ትችላላችሁ ። 2⃣ የ ግሩፓችሁ ሜበሮች ግሩፓችሁ ላይ ከመጻፉቸው በፌት ቻናላቻሁን #Join እንዲያደርጉ ለማስገደድ። ከላይ ከ 1-3 እስቴፕ እንደተጠበቀ ነገር ግን Group Booster ቦት ቻናላችሁ ላይ አድ አድርጋችሁ አድሚን መስጠት አለባችሁ። ከዛ ከታች ያሉትን እስቴፓች ይከተሉ። 1. ቻናል force join enable ለማድረግ !channel 1 ብላቻሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ 2. ከዛ !channel @የቻናላችሁን ሊንክ ለምሳሌ !channel link ብላችሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ። ሁለተኛ ቻናል ካላችሁ 1. ቻናል force join enable ለማድረግ !channel2 1 ብላቻሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ 2. ከዛ !channel2 @የቻናላችሁን ሊንክ ለምሳሌ !channel2 link ብላችሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ። አልሰራ ካላችሁ ግሩፓችን ላይ ጠይቁ። የግሩፑ ሊንክ
May 06, 2021