#education
ሰላም ናቹራል ነበር የተማርኩት 11 እና 12 ግን ወደ ሶሻል መቀየር ፈልጌ እዛው campus ነው ሚቀየረው አሉኝ ለካ ከምደባ በፊት ይቻል ነበር እኔ አላወኩም አሁን ምን ላርግ campus ይቀይሩልኛል?????
May 04, 20211 engagements
ሰላም ናቹራል ነበር የተማርኩት 11 እና 12 ግን ወደ ሶሻል መቀየር ፈልጌ እዛው campus ነው ሚቀየረው አሉኝ ለካ ከምደባ በፊት ይቻል ነበር እኔ አላወኩም አሁን ምን ላርግ campus ይቀይሩልኛል?????
May 04, 2021Yes you can
May 04, 2021