1) passport ke posta bet tekebel tebiye neber. ke mangawm posta bet new mikebelew ?? 2) min yeteyikalu lemekebel ?
May 04, 2021መጀመሪያ የተላከልህ text ከሁለቱም immigration office ena ከፖስታ ቤት መሆኑን አረጋግጥ ከዛ የምትቀበለው ከዋናው ፖስታ ቤት አዲስ አበባ አምባሳደር አካባቢ ካለው ቢሮ በአካል ነው፡ መታወቂያ እና 50 ብር ያዝ
May 04, 2021