❕ሰላም እንዴት ናችሁ ግራ የተጋባሁበት ነገር ስለሆነ እባካችሁ መልስ ስጡኝ ከጓደኛዬ ጋር አንድ አመት ሊሞላን ነው በዚህ አንድ አመት ውስጥ እንሳሳማለን ሴክስ እና ፊንገር ወይ ሌላ ግን አናረግም ግን over እንሳሳማለን ይሄ የተለመደ ነው እና በድንገት አንድ ቀን ስሜታዊ እንደሆንኩ እና ከዛሬ በኋላ ቤተክርስቲያናዊ ስነስርዓት ያዝ አለችኝ የምር ግራ ገባኝ አስቡት እንዴ ምንድነው ቤተክርስቲያናዊነት የምር ግራ ገባኝ ነገ ሳገኛት አላቅፋትም or አልስማትም ወይስ እኔ ሴክስ እያረኩ አይደለም ወይም ፊንገር so what's the point of ቤተክርስቲያናዊነት???
May 03, 2021ከእጮኛ ጋር ማድረግ የማይቻሉ ነገሮች! 🚫ግብረስጋ ግንኙነት 🚫መሳሳም 🚫ማንም በሌለበት ሁለቱ ብቻ አንድ ላይ መሆን አይቻልም። ምክንያቱም እነዚህን ማድረግ የሚችለው ባለትዳር ብቻ ስለሆነ። ነገሮችን ከዘመኑ ሳይሆን ከመፅሀፍ ቅዱስ ተመልከት።
May 04, 2021