ke civic metsaf 😊
May 04, 2021ke civic metsaf 😊
May 04, 2021የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ጸንቶ ታየ ህዝባዊነት ዳር እሰከዳር በርቶ በሰላም በፍቅር ለህዝቦች ነፃነት ???? Don't remember the new line ቆመናል በአንድነት መሰረተ ጽኑ ስብዕናን ያልሻርን ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የቆምን ድንቅ የባህል መድረክ የአኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ጸጋ የጀግና ህዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጰያችን ኑሪ እኛም በአንቺ እንኩራ! 🎉🇪🇹 I wrote this from memory. Correct me if I'm wrong 🙏
May 04, 2021ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት በእኩልነት በፍቅር ቆመናል በአንድነት nw lelawne tekekl nh😁
May 04, 2021Ye zegnet keber be ethiopiachen tsento Taye hezbawinet dar eske dar berto Le selam le fethe le hezboch nestanet Be ekulnet be fekr komnale bandenet Mesrete tsenu sebnane yalsharne Hezboche nene le sra besra yenorne Denke ye bahel medrek yakuri kerse balbate Yetfetro tsega yejegna hezb enate Entbkshalne albne adera ETHIOPIAchen nuri egnam banchi enkura🇪🇹🇪🇹🇪🇹 sry asker be amharic type sarge ewlalhu leza nw
May 04, 2021የደርጉን ልላክልህ ብሮ? 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የዘመነ ደርግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር 1975-1992 ኢትዮጵያኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ በኅብረተሰባዊነት - አብቢ ለምልሚ! ቃል ኪዳን ገብተዋል - ጀግኖች ልጆችሽ ወንዞች ተራሮችሽ - ድንግል መሬትሽ ለኢትዮጵያ አንድነት - ለነፃነትሽ መስዋዕት ሊሆኑ - ለክብር ለዝናሽ! ተራመጂ ወደፊት - በጥበብ ጎዳና ታጠቂ ለሥራ - ላገር ብልጽግና! የጀግኖች እናት ነሽ - በልጆችሽ ኩሪ ጠላቶችሽ ይጥፉ - ለዘላለም ኑሪ። በ1968 ዓ.ም፣ ዘመነ ደርግ ግጥም፦-በአሰፋ ገብረማርያም ዜማ፦-አቶ ዳንኤል ዮሐንስ.
May 04, 2021Are you an Ethiopian😕
May 04, 2021የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት በእኩልነት በፍቅር ቆመናል በአንድነት መሰረተ ፅኑ ስብዕናን ያልሻርን ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን ድንቅ የባህል መድረክ የአኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም በአንቺ እንኩራ
May 04, 2021ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉስሽ ተባብረዋልና አርበኞችሽ አይነካም ከቶ ነፃነትሽ ብርቱ ናቸውና ተራሮችሽ አትፈሪም ከጠላቶችሽ። ድል አድራጊው ንጉሣችን ይኑርልን ለክብራችን።
May 04, 2021