እኔ እሱን ማፍቀር ከጀመርኩኝ 9 አመት ሆነኝ ለእሷ ስል ማልሆነው ነገር የለም በጣም አፈቅራታለሁ በዙ ጊዜ text ስልክላት አትመልስም በቃ ልታገኘኝ አትፈልግም ግን እንደ ምወዳት አልነገርኳትም 9 አመት ሙሉ ከራሴ ጋር ስታገል ኖርኳኝ ግን ለእሷ ፍቅሬን ለመግለጽ አቅም አጣው
May 03, 2021Nigga አትፈልፈስ. Honestly either ask the girl out and ቁርጥህን እወቅ ወይም forget her and ተስፋ ቆርጠህ ተቀመጥ። The state you in is a very useless state and I'm not trying to be offensive or anything just telling you to suck it up and act or if you feel less or you can't then stop don't wallow in the midpoint of feeling bad for yourself mnamn.
May 04, 2021