ስለ ዳግማዊ ትንሳኤ ወንድሞችና እህቶቼ ከኦ.ተ.ቤ.አስተምህሮ አንጻር መረዳታችሁን ብታካፍሉኝ.....ስለቀና ትብብራችሁ ከወዲሁ ክብረት ይስጥልኝ ባይ ነኝ!
May 03, 2021ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot ለመቀላቀል ...👇 ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦ ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
May 04, 2021ስለ ዳግማዊ ትንሳኤ ወንድሞችና እህቶቼ ከኦ.ተ.ቤ.አስተምህሮ አንጻር መረዳታችሁን ብታካፍሉኝ.....ስለቀና ትብብራችሁ ከወዲሁ ክብረት ይስጥልኝ ባይ ነኝ!
May 03, 2021ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot ለመቀላቀል ...👇 ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦ ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
May 04, 2021ዳግማዊ ትንሳኤ ምንድን ነው? በዚችሰንበት የትንሣኤው ዕለት ጌታችን ለቅዱሳን ሐዋርያት በዝግ በር ገብቶ በመካከላቸው ተገኝቶ «ሰላም ለሁላችሁ ይሁን»ብሎም ትንሣኤውን ሲገልጽላቸው ሐዋርያው ቶማስ አልተገኘም ነበር፡፡ በኋላ ከሔደበት ሲመጣ የጌታችንን መነሣትና እንደተገለጸላቸው በደስታ ሲነግሩት «በኋላ እናንተ ዐየን ብላችሁ ልትመሰክሩ፣ ልታስተምሩ፣ እኔ ግን «ሰምቼአለሁ» ብዬ ልመሰክር፣ ላስተምር?አይሆንም እኔም ካላየሁ አላምንም» በማለቱ የሰውን ሁሉ፤ ይልቁንም የመረጣቸው ወዳጆቹን የልብ ሐሳብ ምክንያቱን ለይቶ የሚያውቀው፣ ቸርነቱ ወሰን የሌለው የባሕርይ አምላክ መድኀኔዓለም ክርስቶስ ልክ እንደመጀመሪያው ትንሣኤ ዕለት አበው ሐዋርያት በአንድነት በተዘጋ ቤት እንዳሉ በሩን ሳይከፍት ገብቶ «ሰላም ለሁላችን ይሁን» በማለት በመካከላቸው ቆመ፤ ቶማስንም «ያመንክ እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን እነሆ የተቸነከሩ እጆቼንና እግሮቼን፣ የተወጋ ጐኔንም ናና እይ» ብሎ አሳየው፡፡ እርሱም ምልክቱን በማየቱ በመዳሰሱ ትንሣኤውንና አምላክነቱን እንደፍላጎቱ በመረዳቱ «ጌታዬ አምላኬ ብሎ መስክሮ» አመነ፡፡ - እንግዲህ ይህ የትንሣኤው ምስጢር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት ስለሆነ «ዳግም ትንሣኤ» ተብሎ ሰንበቱ ይጠራበታል፤ ይከበርበታል፡፡ ዮሐ.20-24-30
May 04, 2021ዳግም ትንሳኤ ማለት: ጌታ በተነሳ በሳምንቱ የሚደረግ በአል ነው አንደኛው የጌታ ደቀመዝሙር ጌታ መነሳቱን አላመነም ነበር የጌታን መቃብር ቢመለከትም ሌሎቹ ደቀ መዝሙራት ቢያስረዱትም በፍጽም አላምንም ብሎ ነበር እና በዚህ በሰባተኛው ቀን እቤት ውስጥ እንዳሉ ጌታ ተገልጾላቸው "" ሰላም ለናንተ ይሁን"" ብሏቸው ገባ ቶማስንም ""ቶማስ ያላመንክ አትሁን"" እንካ በችንካር በተመቱት እጆቼ ውስጥ ጣትህን ከተህ ተመልከት እኔን ለመሆኔ ምስክር ይህ ብቻ ነው ብሎት ከዛም ተሰወረባቸው:: ቶማስም የክርስቶስን መነሳት አመነ ዳግም ትንሳኤም ሆነ ይላል መጸሐፍ ቅዱስ::
May 04, 2021GENA christ yetwldbt FASIKA christ bzu mekera tkblo moto be3 gnaw ken ytnsaber D.TNSAE demo ke3 ken mot behuala motn ashenfo tenesto dgami wede semay yaregebetna wedezi alem endmimeles kal yegebabe nw
May 04, 2021