DagiRelax14442.5
#other
#ቃላት የአማርኛ ቃላት ወይም ሐረጎች ሆነው ለብዙ ጊዜ የምትጠቀሙበት ወይም ስትሰሙት የኖራችሁት ግን ትርጏሜውን ፈፅሞ የማታውቁት ከየት ይምጣ ከየት የማትባቱት ካለ እስኪ ወዲህ በሏቸው እና እንወያይባቸው?
May 03, 202114 engagements
#ቃላት የአማርኛ ቃላት ወይም ሐረጎች ሆነው ለብዙ ጊዜ የምትጠቀሙበት ወይም ስትሰሙት የኖራችሁት ግን ትርጏሜውን ፈፅሞ የማታውቁት ከየት ይምጣ ከየት የማትባቱት ካለ እስኪ ወዲህ በሏቸው እና እንወያይባቸው?
May 03, 2021"እጅ ከ ፍንጅ" ፍንጅ ምንድነው??
May 04, 2021ካቴና ነዋ 😅
May 04, 2021አበስኩ ገበርኩ ምን ማለት ነው ግን😂
May 04, 2021ትርኪ ምርኪ
May 04, 2021ወርች
May 04, 2021ታፋ ነው
May 04, 2021ቆሽት mndnew lemns nw miarew ? 🤷♂
May 04, 2021ከጨጏራ ጋር ተጣብቆ የሚገኝ ነዋ(በግ ምናምን ሲታረድ አይተህ አታቅም ባባ) በእንግሊዘኛው #ፓንክሪያስ ይባላል ያው ማረሩን ከዚህ ጋር ማዛመድ ነው እንግዲህ😂
May 04, 2021"ጎህ ሲቀድ" ሲነጋጋ ማለት ነው። ግን ጎህ የሚለውን exact meaning አላውቀውም
Sep 04, 2021ፉግሪ
May 04, 2021ቱልቱላ
May 04, 2021