H365770
#other
ሰላም ሰዎች እስቲ ስለ ሀገራችሁ ልጠይቃችሁ። ኢትዮጵያ የስንት ዓመት ታሪክ አላት!? ከማን ጀምሮ!? ማስረጃችሁስ ምንድን ነው!? ብዙዎቻችሁ ተመሳሳይ ዓመት እንደምትጠቅሱ አውቃለሁ፤ ግን መልሱ ያ አይደለም።🙏
May 03, 202118 engagements
ሰላም ሰዎች እስቲ ስለ ሀገራችሁ ልጠይቃችሁ። ኢትዮጵያ የስንት ዓመት ታሪክ አላት!? ከማን ጀምሮ!? ማስረጃችሁስ ምንድን ነው!? ብዙዎቻችሁ ተመሳሳይ ዓመት እንደምትጠቅሱ አውቃለሁ፤ ግን መልሱ ያ አይደለም።🙏
May 03, 2021Ethiopia hona ketemeseretech behuala or keza befit ?
May 04, 2021Ke noah jemro, ye 5000 amet tarik new yalat.
May 04, 20213shi amet belay tarik alat hagerachn🇪🇹🇪🇹🇪🇹.
May 04, 2021Eshi negerena lmn teteyekaleh
May 04, 2021ለማሳወቅ
May 04, 2021Ene kemewelede befit nberech Masreja letkes endeberch?? Mn ytkmegnal bleh nw gn!!gerem nw metlugn,antem tkkl slematehon just make ur own history
May 05, 2021የ3000 አመት ታሪክ ያላት ሀገር ናት እንደውም አፍሪካንም አውሮፓንም እናስተዳድር(እንገዛ) ነበር ሰፊ ግዛት ነበረን የዛሬን አያድርገውና ።
May 04, 2021ymibalwe 3shi amet nw kmch jmro endhone gn alawkm🤷♂
May 04, 2021ʏᴇ ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴀʀɪᴋ ʙᴇᴋᴇʟᴀʟᴜ ᴛᴇɴᴇɢʀᴏ ᴍɪʏᴀʟᴋ ᴀᴅᴇʟᴇᴍ
May 04, 2021