#education
ሰዎች በኢኮኖሚክስ ተመርቀው ቶሎ ስራ ያገኛሉ? በምን አይነት መስሪያ ቤትስ ነው የሚቀጠሩ?
May 03, 202113 engagements
ሰዎች በኢኮኖሚክስ ተመርቀው ቶሎ ስራ ያገኛሉ? በምን አይነት መስሪያ ቤትስ ነው የሚቀጠሩ?
May 03, 2021It depends on your grade gn economics keld aydelem waa
May 03, 2021Tolo yeketeralu ergetigna mehon aychalm gn yet yeketeral lalkw bank,insurance, college, mnn meketer techelalh
May 03, 2021Financial sector, consultant, Government higher positions, NGOs and the like.
May 03, 2021ኩረጃ መኖር የለበትም 100% ምክንያቱም አንድ ሰው እየኮረጀ ነው ማለት ስለዚያ ነገር ምንም አያቅም ማለት ነው ካለወቅ ደግሞ የተማረውን apply ማድረግ አይችልም ስለዚህ ኮርጆ እንኳን ቢያልፍ በኋላ የሀገር ፀር ነው ሚሆን እንደግን ደግሞ የምንማረው ለማወቅ እስከሆነ ድረስ ምንም መኮረጅ አያስፈልግም በራስ ጭንቅላት ያልሰሩት ነገር ደግሞ ምንም satisfaction የለውም
May 10, 2021Our country is not that much fit for this subject but most of the those who study economics would be employed in research institutes,NGOs,financial sectors,higher gov't positions,... And the like
May 03, 2021Most of the time bank
May 03, 2021