URGENT Sewoch yetameme sw neber ena ahun kar eyakarew nw mn larg mndnew tru Lekar mtakut neger kale ngerugne pliz
May 03, 2021Respect for the admins for posting this question outside of their schedule Beterefe egziabher yemarew🙏🙏🙏🙏
May 03, 2021URGENT Sewoch yetameme sw neber ena ahun kar eyakarew nw mn larg mndnew tru Lekar mtakut neger kale ngerugne pliz
May 03, 2021Respect for the admins for posting this question outside of their schedule Beterefe egziabher yemarew🙏🙏🙏🙏
May 03, 2021✍️ #የማቃር #ስሜት #ይሰማዎታል? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩#ቃር በዋናነት በጨጓራ ውስጥ ምግብ ለመፍጨት የሚጠቅመን አሲድ ወደ ምግብ መውረጃ ቱቦ በመርጨት ምክንያት የሚከሰት ነው፡፡ ምግብ በምንመገብበት ጊዜ የምግብ መውረጃ ቧንቧ ከጨጓራችን ጋር በሚገናኙበት አንጓ ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች በሚፈታቱበት ጊዜ ምግብ የሚፈጨው አሲድ ወደ ምግብ መውረጃ ቧንቧ የመመለስ ውጤት ነው፡፡ ቃር በራሱ በሽታ ሳይሆን የጨጓራ ህመም ምልክት ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ቃር የሚከሰተው ምግብ ከተመገቡ በኃላ ወዲያው ጋደም ስንል ወይም አጎንብሰን ስራዎችን ስናከናውን ነው፡፡ በተለይ በምሽት ቃር ብዙዎች የሚያስቸግራቸው ሲሆን አፋቸውንም መራራ ስሜቶች ሊሰማቸው ይችላል፡፡ ቃር በተደጋጋሚ ሲከሰት የምግብ መውረጃ ቧንቧ በማቁሰል የሚየደማ ሲሆን እየባሰ ከሄደ ደግሞ ይሄው አካል በካንሰር ሊጠቃ ይችላል፡፡ በዚህም የተነሳ መግብ ለመዋጥ ከመቸገር አንስቶ ለሞት ይዳርጋል፡፡ 👉👉#ቃርን #የሚያባብሱ #ምግቦች #ምንድናቸው? 🔹 አልኮል 🔹 ካፊን ያለባቸው መጠጦች( ቡና፣ሻይ፣ኮካ የመሳሰሉት) 🔹 ካርቦኔትድ መጠጦች 🔹 በውስጣቸው አሲድ ያለባቸው የፍራፍሬ ጭማቂዎች( የወይን፣ የብርቱካንና የአናናስ) 🔹 አሲድነት ያላቸውን ምግቦች 🔹 ሲጋራ ማጨስ 🔹 እርግዝና 🔹 ከመጠን ያለፈ ክብደት ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው፡፡ 👉👉#መፍትሔውስ #ምን #ይሆን? 🔹ምግብ ከተመገብን በኃላ ወዲያውኑ አለመተኛት 🔹በሐኪም ትዕዛዝ ብቻ የሚታዘዘውን መድሀኒት መጠቀም 🔹እንደአስፈላጊጊቱ የችግሩን ስፋትና ጥልቀት ለማየት የኢንዶስኮፒ ምርመራ ማካሄድ፡፡ 👉👉 #እርሶስ በቃር ተቸግረው ይሆን እንግዲያውስ ከጽሁፉ ባሻገር ተጨማሪ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ዶክተር አለ 8809 የጤና ባለሙያዎች ይደውሉ!!! (#በጤና #ባለሙያ #ቤተልሄም)
May 03, 2021Telba....abish...weym...papaye....
May 03, 2021Siquar setew
May 03, 2021inenja gn skuar meqam ybalal
May 03, 2021I only know medications, so lemme just tell u things to avoid may not be really helpful but will help u know what aggravates it. Let the patient sit or tilt up a little if they are in the sleeping position, n do not give them any coffee, tea, coca, orange, tomato juice and any spicy foods (berbere or karya yalebet mgb). Avoid heavy foods like doro, sga mnamn i assume that wud be the case, let them eat light foods. Beterefe betam kebasebchew take them to docs. They will prescribe some OTC medications.
May 03, 2021Skuar mekam,tre gomen agnko mewat....
May 03, 2021tanbarkika fetarin lemn
May 05, 2021✍️ #ሰዎች #ለምን #ቃር #ያስቸግራቸዋል? ……. #ቃርን #ምን #እንዲከሰት #ያደርገዋል? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #ቃር ወይም ልብ አካባቢ የሚሰማ የማቃጠል ስሜት እስከ ጉሮሮ ድረስ በመምጣት ምቾትን ይነሳል፡፡ ይህ ችግር የጨጓራ አሲድ መብዛት በዋነኛነት የሚያመጣው መንስኤ ሲሆን ቀጥለው የተዘረዘሩትም ሀሳቦች እንደመንስኤነት የሚጠቀሱ ናቸው፡- 🔹#ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- 👉 በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገዉ ይችላል፡፡ 🔹#በፍጥነት መመገብ፡- 👉 የስነምግብ ባለሙያዎች እንደእንደሚሉት ምግብን በችኮላ/በፍጥነት መመገብ ለቃር ተጋላጭነትዎን ይጨምራል፡፡ 🔹#ስብነት ያላቸዉ ምግቦች 👉 ስብ የበዛባቸዉ ምግቦች በጨጓራችን ዉስጥ ለመፈጨት ረዘም ያሉ ሰዓታትን ይወስዳሉ፡፡ ምግብ በጨጓራችን ዉስጥ ለመፈጨት ረዘም ያለ ሰዓታት በወሰደ ቁጥር ደግሞ ለቃር ተጋላጭነታችንን ይጨምራል፡፡ የዚህን ተጋላጭነት ከሚጨምሩ ነገሮች ዉስጥ አንዱ ደግሞ ስብነት ያላቸዉን ምግቦችን አብዝቶ/ ከመጠን አሳልፎ መመገብ ነዉ፡፡ 🔹#አሲድነት ያላቸዉ ምግቦች 👉 እንደ ቲማቲም፣ ፍራፍሬዎች (ብርቱካን፣ ወይን፣ ሎሚ፣ ኮምጣጤ) ያሉ ምግቦች በራሳቸዉ ወይም በባዶ ሆድዎ ቢመገቧቸዉ ቃርን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ 🔹#ፈሳሽ መጠጦች፡- 👉 ፈሳሾች ቃርን በቀላሉ ሊያስነሱብዎ ይችላሉ፡፡ እንደቡና፣ ሻይ፣ አልኮልና ጋዝ ያላቸዉ/ካርቦኔትድ መጠጦች ለቃር ተጋላጭነትዎን ሊጨምሩ ይችላሉ፡፡ 🔹#ቾኮሌት 👉 ቾኮሌቶች በዉስጣቸዉ ስብና ካፊን ሊኖራቸዉ ስለሚችል ለቃር ችግር ሊያጋልጡዎት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ቾኮሌቶችን ከበድ ያለ ምግብ ከተመገቡ በኃላና በባዶ ሆድዎ መመገብ የለብዎም፡፡ 👉👉 #ቃርን ለመቀነስ የሚመከሩ 🔹 ማስቲካ ማኘክ፡- ማስቲካ ሲጠቀሙ ምራቅ ብዙ ስለሚመርቱ ይህ አሲዱን ለመቀነስ ይረዳዎታል፡፡ 🔹 እራትዎን ከመኝታ ሰዓትዎ ከ2 ሰዓታት በፊት አስቀድመዉ መመገብ 🔹 ከፍ ያለ ትራስ መጠቀም 🔹 ምግብ ከተመገቡ በኃላ ተንጋለዉ ያለመተኛት 🔹 ሲጋራ የሚያጨሱ ከሆነ ማቆም 🔹 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል
May 03, 2021Shinbra(works 100% on my mom) and banana works too.. good luck
May 03, 2021And with shinbra I mean ጥሬ ሽንብራ ታጥቦ
May 03, 2021Give him/her sugar related thing but most importantly you MUST take him/her to the hospital ASAP. From seeing ya ask the question on bot i assume you are not a doctor neither am I so take him to one.
May 03, 2021Sekuar arif nw saybeza
May 03, 2021Sukar tru nw sibal semchiyalew
May 03, 2021Milk🥛
May 03, 2021Thank u admins And thank u all It helped me
May 04, 2021minalbat sikuar sibal semichlee
May 03, 2021ᴛᴇʟʙᴀ sɪᴋᴜᴀʀ ᴍɴᴀᴍɴ ɢɴ ɪ ʀᴇᴄᴏᴍᴍᴇɴᴅ ᴜ ʜᴏsᴘɪᴛᴀʟ ᴇɴᴅɪᴛᴡᴇsᴊɪᴡ
May 03, 2021ቃር እኮ ጨጉዋራ ሪፍሌክስ ሲያደርግ ወይም ሲረጭ ነው አሲድ ስለዚህ ጣፋጭ ነገር ጥሩ ነው እንዲሁም ቀዝቃዛ #በሶ
May 03, 2021ቃር ምንድን ነው ? ውድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች እንዴት ዋላችሁ? በተለምዶ ቃር የምንለው በህክምና ሳይንሱ Gastro esophageal reflux syndrome የሚባል ሲሆን ከጨጓራችን የሚመነጨው የሀይድሮክሎሪክ አሲድ ወደ ላይ ማለትም ወደ ምግብ ቱቦ ሲመለስ ሚከሰት ህመም ነው። የህመሙ ምልክቶች 1.ደረት አከባቢ ማቃጠል 2. የምግብ ፍላጎት መቀነስ (ለመዋጥ መቸገር) 3.ማቀርሸት 4. አፋችን ውስጥ ብረት ብረት ጣዕም መሰማት 5. ደረቅ ሳል 6. ጉሮሮን መከርከር/መብላት ለቃር አጋላጭ ምክንያቶች ምንድን ናቸው? 1-አልኮል መጠጣት 2-ውፍረት 3-በአንድ ማዕድ ብዙ መመገብ 4-ቡና፥ቸኮሌት አዘውትሮ መጠቀም 5-ጮማ/ቅባታማ ምግቦች 6-አንዳንድ መድሃኒቶች ለምሳሌ-Nifidipine,Nitroglycerine,Hyoscyamin 7-በርበሬ ሕክምናው ምን ይመስላል ? ያለ መድሃኒት 1. ውፍረት መቀነስ 2. ቡና ፣ቸኮሌት ፣የኮምጣጤ ጭማቂ ፣በርበሬ እና የቲማቲም ምርቶችን መተው 3.በአንድ ጊዜ ብዙ ከመመገብ በትንሹ በትንሹ በተደጋጋሚ መመገብ 4. ከተመገብን በኋላ በ3 ሰዓት ውስጥ በጀርባ አለመተኛት 5.ማታ ከመተኛትዎ 3 ሰዓትበፊት አስቀድመው ራት መመገብ -ፈሳሽ መውሰድ አይከለከልም 6.ስንተኛ የአልጋችንን ራስጌ ወይም ትራስ በ20ሣ.ሜ ቀና ማድረግ 7. ለረጅም ደቂቃዎች ከወገባችን ማጎንበስ እና ስንተኛ ወደታች መዘቅዘቅን ማስቀረት የመድሃኒት ህክምናዎች 1.የጨጓራ አሲድ ሚቀንሱ ሚዋጡ መድሃኒቶች 2.የጨጓራን ውስጥ አሲዳማነት ሚቀንሱ ሽሮፖች
May 03, 2021Suger ykamebet
May 03, 2021Banana ceremela desta sugar
May 03, 2021🔍 ጥያቄዎች ፈልግ
May 03, 2021no
May 03, 2021Telba ..yetefechewn beweha temeto....tru nw
May 03, 2021Lmn hospital atwesdutm
May 03, 2021ቃር እኮ ጨጉዋራ ሪፍሌክስ ሲያደርግ ወይም ሲረጭ ነው አሲድ ስለዚህ ጣፋጭ ነገር ጥሩ ነው እንዲሁም ቀዝቃዛ #በሶ
May 03, 2021Sugar is not good Yogurt/እርጎ will work 200%
May 03, 2021ቀረፋ ማኘክ
May 03, 2021Lomi ylelu gn ergtegn aydelehum
May 03, 2021Who is the strongest city in Ethiopia
May 03, 2021