Arif arif bot yemtlochewun smachewn ena tekematachewn cmer lakuliy
May 03, 2021✅ ጋይስ ሁሉ ሰላም ምርጥ ምርጥ ቦቶችን ዛሬ ልጠቁማችሁ ❇️ @ChatIncognitoBot -ይሄን ቦት ተጠቅማቹ Randomly ቻት ማድረግ ትችላላቹ። አዲስ ጓደኛ ታገኙበታላቹ😜 ❇️ @UnitConversionBot - ይህን ቦት ተጠቅማቹ ማንኛውንም የልኬት አሀድ መቀየር ትችላላቹ ❇️ @iFlipTextBot - የፈለጋቹትን text ስትልኩለት ከታች ወደ ላይ ይገለብጠዋል። ❇️ @liverobot - premier leauge እና laliga የጨዋታ መርሃ ግብር ለማየት ይጠቅማቹሃል። ❇️ @GeezNumberBot - ማንኛውንም ቁጥር ወደ ግዕዝ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ። ❇️ @FBvidzBot - ከፌስቡክ ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ።ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው። ❇️ @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ። ❇️ @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል። ❇️ @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል። ❇️ @bukgrouphelpbot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ። ❇️ @RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት👍 ❇️ @Anonymous_telegram_bot - ማንነታቹ ሳይታወቅ ግሩፕ ላይ ማውራት/መሳደብ እንዲሁም ፎቶ መላክ ትችላላቹ። ❇️ @instaroonx_bot - Instagram ላይ ፎቶ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ።ከናንተ ሚጠበቀው የፎቶውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው። ➖➖➖❇️ @gettechinfo ❇️➖ ➖➖
May 03, 2021