አንድ የምወዳት ልጅ ነበረች ሁለታችንም 10ኛ ክፍል ነን እሷ 17 አመቷ ሲሆን እኔ ደግሞ 18 አመቴ ነው። እና እሷ ቶሎ እንድጋባ ትፈልጋለች ዛሬ ቢሆን ሁላ ደስ ይላታል እኔ ደግሞ መማር እፈልጋለሁ። እሷን ላለማጣት ብዬ 12ን ጨርሼ እንደምንጋባ ቃል ገብቼላታለሁ እኔ ግን እስከመጨረሻው መማር እፈልጋለሁ ያንን ከመረጥኩ ደግሞ እሷን አጣታለሁ ምን ላድርግ??
May 02, 2021ለሰርጋቹ ሚበራውን ጫማ ነው ምትለብሰው አአአአአአአ።
May 03, 2021